• HawassaOnline

    Hawassa

    Lake Side

  • HawassaOnline

    Suitable Weather

    Relaxing

  • HawassaOnline

    Friendly

    Environment

  • HawassaOnline

    Luxury

    Hotels

  • HawassaOnline

    Natural

    Attractions

  • HawassaOnline

    Organized

    Areas

  • HawassaOnline

    Nature

    Creativity

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት በዓመቱ ውስጥ ግማሽ ቢሊየን ብር ማትረፉን ገለፀ :
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 28፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድን ድርጅት በተጠናቀቀው በጀት አመት የ2 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር የአርቦን ገቢ አስመዝግቤለው አለ። ድርጅቱ ለጣቢያችን በላከው መረጃው ከታክስ በፊት አጠቃላይ ትርፉም 522 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ደርሷ?...Read More

የሀዋሳ ዪኒቨርስቲ ምሩቃን ሀገር አቀፍ ፈጠራ ተሸላሚዎች :
አቶ መብቱ አበበ ፣ እንግዳወርቅ ከበደና ትዕግስት ታደሰ በኢትዮጵያ ለአምስተኛ ጊዜ በተካሄደው የአይሲቲ ፈጠራ ውድድር ላይ ተሳትፈው አቶ መብቱ አበበ ለጤናው ዘርፍ የሚያገለግል ኢኤምኤስ ስማርት ኤሌክትሮኒክስ ሜዲካል ሲስተም የተባለ ሶፍትዌር...Read More

National Technology Roadmap :
The Ministry of Science and Technology has prepared a ten-year National Technology and Innovation Road-map on 17 sectors that would be significant to guide decision-making in various technology investment strategies for national development....Read More

አዲሷ አለም አቀፍ የቡና ቢዝነስ ተፅዕኖ ፈጣሪ :
አገልግሎት ከጨረሱ የመኪና ጎማዎች እንዲሁም ከተለያዩ ግብዓቶች ልዩ ልዩ ጫማዎችን በማምረት፣ በአጭር ጊዜም በዓለም ገበያ ውስጥ ታዋቂነትን በማትረፍ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን የተጎናጸፈችው ቤተልሔም ጥላሁን፣ የኢትዮጵያን ልዩ ቡናዎች ለዓለም በማስ...Read More