Job Type:Aviation

 

Fields of Education: የመጀመሪያ ዲግሪ በፕሮኪውርመንትና ሰፕላይስ ማኔጅመንት፤በኢኮኖሚክስ??

 

Organization: የኢትዩጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

 

Salary : 7,594

 

Posted:2016-03-14

 

Application Dead line:2016-03-26

 

ድርጅታችን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጥር ይፈልጋል፡፡

 

ተራ.ቁጥር

የስራ መደብ መጠሪያ

የስራ ደረጃ

ብዛት

ደመወዝ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

የስራ መደብ

የሥራ ቦታ

1

ፕሮኪውርመንት ስፔሻሊስት

10

1

7,594

የመጀመሪያ ዲግሪ በፕሮኪውርመንትና ሰፕላይስ ማኔጅመንት፤በኢኮኖሚክስ፤በማኔጅመንት፤በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

6 ዓመት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በሲኒየር ደረጃ የሰራ/ች

ዋናው /ቤት

 

 

ማሳሰቢያ፡-

  1. በድርጅታችን መሚሪያ መሰረት የትራንስፖርት አበል ይከፈላል፤እንዲሁም ሌሎች ጥቅማጥቅሞች ይኖሩታል፡፡
  2. ሴቶች አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  3. የስራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኃላ መሆኑን እናሳውቃላን፡፡
  4. አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍጋር በማያያዝ፤ለገሀር በሚገኘው ዋናው መ/ቤት የሰው ሃብት አመራርና ልማት መምሪያ እና በየቅ/ፅ/ቤት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ስልክ ቁጥር 011 551 82 80.

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists