Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ፕላንት ሳይንስ /በጠቅላላ እርሻ እና በመሳሰሉት የትምህርት መስኮች ሁለተ

 

Organization: አምባሳል የንግድ ስራዎች ኃ/የተ/የግል

 

Salary : 6503.00 ደመወዝ እና ብር 1300 የትራንስፖርት አሎዋንስ

 

Posted:2016-03-14

 

Application Dead line:2016-03-19

 

አምባሳል የንግድ ስራዎች ኃ/የተ/የግል ማህበር ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

 

ተ/ቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

ብዛት

ደረጃ

ደመወዝ

ተፈላጊ ችሎታ፤ የት/ት ዓይነትና ቸግባብያለው የሥራ ልምድ

የሥራ ቦታ

የቅጥር ሁኔታ

1

ቡና ጥራናቅምሻ ከፍተኛ ኦፊሰር

1

xiv

6503.00 ደመወዝ እና ብር 1300 የትራንስፖርት አሎዋንስ

በፕላንት ሳይንስ /በጠቅላላ እርሻ እና በመሳሰሉት የትምህርት መስኮች ሁለተኛ ድግሪ እና 3 ዓመት ወይንም የመጀመሪያ ዲግሪና 7 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ እንድሁም የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ላት

በቡና ጥራት እና ቅምሻ ዙሪያ የሥልጠና ሰርተፊኬት ያለው/ላት

አዲስ አበባ

በቋሚነት

 

የመመዝገቢያ ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5 የስራ ቀናት ማመልከት የምትችሉ ሲሆን 

የመመዝገቢያ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት  ሰው ሃብት አስተዳደር ልማት አገልግሎት፤ ወሎ ሰፊር / አምባሰል ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 407 ስ.ቁ 0114666668 ከላይ የተመለከተውን  መመዘኛ የሚያሟሉ አመልካቾች አግባብ ያለው የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

አምባሰል ንግድ ሥራዎች ኃ/የተ/የግል ማህበር

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists