Job Type:Government

 

Fields of Education:

 

Organization: የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

 

Salary : 9354

 

Posted:2016-01-19

 

Application Dead line:2016-02-01

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠርያ

የስራ ደረጃ

ብዛት

ደመወዝ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

የስራ ልምድ

የስራ ቦታ

የቅጥር ሁኔታ

1

የአይሲቲ አገልግሎት ሀላፊ

12

1

9354

የመጀመርያ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፤ በኮምፒውተር ሳይንስ፤ በኢም አይ ኤስ ቢ አይ ኤስ፤ በኮምፒውተር እንጂነሪንግ ወይንም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

4 አመት በሙያው የሰራ/ች

ሞጆ

በቋሚነት


ማሳሰብያ

  • በድርጅቱ መመርያ መሰረት የትራንስፖርት አበት ይከፍላል እንዲሁም ሌሎች ጥቅማጥቅሞች ይኖሩታል፡፡

  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

  • የስራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

  • አመልካችች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜ ግማሽ ቀንን ጨምሮ ባሉት 10/ አስር ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋ በማያያዝ ለገሀር በሚገኘው ዋና መስርያ ቤት የሰው ሀብት አመራ ልማት መምርያ እና በየቅ/ፅ/ቤቱ መመዝገብ የምትችሉ መሆንን እናስታውቃለን፡፡

ስልክ ቁጥር 0115518280

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists