Job Type:University

 

Fields of Education: ሲቪል ምህንድስና፤ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጅና አርክቴክቸር ቢ.ኤ ዲግሪ

 

Organization: የአዲስ አበባና ሳይንስ ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

 

Salary : 10,428

 

Posted:2016-03-26

 

Application Dead line:2016-04-09

 



የአዲስ አበባና ሳይንስ ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ውስጥ ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ሥራ ፈታሂዎችን በኮንትራት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡



ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

አግባብ ያለው የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ

ደመወዝ

ብዛት

1

ም/ሥራ አስኪያጅ

ሲቪል ምህንድስና፤ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጅና አርክቴክቸር ቢ.ኤ ዲግሪ 7 ዓመት የሥራ ልምድ ኤም.ኤ ዲግሪ 5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት

10,428.000

1

 

 

ማሳሰቢያ፡-

  • የመመዝገቢያ ቀናት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት፡፡
  • 10+1, 10+2, 10+3, 10+4, 10+5 ደረጃ ለሚያቀርብ የትምህርት ማስረጃዎች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) መቅረብ ይኖርበታል፡፡
  • 10+1, ደረጃ I እና 10+2, ደረጃ II የቴክኒክና ሙያ ስልጠና የምስክር ወረቀት ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡
  • እንደስራው አስፈላጊነት የኮምፒውተር ችሎታ ለሚጠየቁት የሥራ መደቦች ያለው ይመረጣል፡፡
  • አመልካቾች የትምህርት የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁንና መታወቂያ ካርዳችሁን ዋናውና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቂሊንጦ ወረዳ ከጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል ገባ ብሎ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው የሰው ሃብት ልማት አስተዳደር ዳይሬክተር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 104 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists