Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በማርኬቲንግ/በማኔጅመንት

 

Organization: የኢትዩጵያ ዜና ኤጀንሲ

 

Salary : 8131

 

Posted:2016-03-28

 

Application Dead line:2016-04-06

 




የኢትዩጵያ ዜና ኤጀንሲ ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

 

ተ.ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

የመደብ መታወቂያ ቁጥር

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

የትምህርት ዓይነት

የትምርት ደረጃና አግባብ ያለው የስራ ልምድ

የሰራ መደቡ የሚጠይቀው ዕውቀት፤ ክህሎትና ችሎታ

1

ከፍተኛ የገበያ ጥናት ማስፋፊያና ደንበኞች አገልግሎት ኃላፊ I

 

 

    -

VII

8131

1

በማርኬቲንግ/በማኔጅመንት

ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና 7 ዓመት ወይም የማስትሬት ዲግሪና 6 ዓመት

ለስራው የሚያስፈልግ ክህሎት ዕውቅትና ችሎታ

 

 

ማሳሰቢያ፡-

  1. ከፍ ብሎ ከተጠቀሰው የትምህርትና አግባብ ያለው የሥራ ልምድ በላይ ያላቸው አመልካቾች ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  2. የምዝገበ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት
  3. አመልካቾች የተጠቀሰውን የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር ይዘው ቢሮ ቁጥር 3-12 ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  4. የስራ ልምድ ማስረጃ ላይ የአገልግሎት ዘመንና ቀን ወርና ዓ.ም እንዲሁም ይከፈላቸው የነበረውን የወር ደመወዝ፤ መንግሥታዊ ካልሆኑ የሚቀርቡ የስራ ልምዶች ከሆነ ደግሞ የስራ ግብር ስለመክፈሎ ውይም ከስራ የተሰናበቱበትን ምክንያት የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡
  6. የስራ መደቡ ለሚጠይቀው ስልጠና፤ ክህሎትና ችሎታ ማስረጃ ቢቀርብ የበለጠ ተመራጭ ይሆናል፡፡
  7. ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
  8. አድራሻ በላይ ዘለቀ መንግድ ከሰሜን ሆቴል ከፍ ብሎ ወ/ሮ ቀለመወርቅ ት/ቤት አካባቢ፡፡
  9. ስልክ ቁጥር 0111 264441 ወይም 0111264469 ፋክስ ቁጥር 011-155-16-09 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists