Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በአካውንቲንግ BA ዲግሪ ያለው /ያላት/፣ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ያላት/

 

Organization: ታቦር የሴራሚክስ ውጤቶች አ/ማህበር

 

Salary : በድርጅቱ ስኬል

 

Posted:2016-03-28

 

Application Dead line:2016-04-09

 





ታቦር የሴራሚክስ ውጤቶች አ/ማህበር ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ 


ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

ተፈላጊ የስራ ልምድ በዓመት

የስራ ቦታ

ብዛት

ደመወዝ

1

ኦዲት አገልግሎት

በአካውንቲንግ BA ዲግሪ ያለው /ያላት/፣ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ያላት/

8 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በሃላፊነት የሰራ /የሰራች/

ሀዋሳ

1

በስምምነት



አመልካች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የት/ትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውን ከፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ሀዋሳ ታቦር ሴራሚክስ ዋና መ/ቤት  ቢሮ ቁጥር 33 አዲስ አበባ ፒያሳ አሮጌው ፖስታ ቤት ቅጥር ግቢ ባለው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ለውድድር መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

የበለጠ መረጃ፡- ሀዋሳ ስልክ .ቁ 0462202352                  ሀሳዋ ፖ.ሳ.ቁ 176

 

            አ/አበባ ስልክ.ቁ 0111576862/63         አ/አበባ ፖ.ሳ.ቁ 3013

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists