Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ በአውቶሞቲቭ ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ

 

Organization: መንገዶች ትራንስፖርት ቢሮ የትራንስፖርት ባለስልጣን

 

Salary : 2989

 

Posted:2016-04-02

 

Application Dead line:2016-04-15

 





የትራንስፖርት ባለስልጣን
ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደብ ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

 

ተ.ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

ተፈላጊ ችሎት እና የትምህርት ዓይነት

ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ደረጃ

ደመወዝ በብር

ብዛት

1

የህዝብና የጭነት ተሸከርካሪ ድንገተኛ ተቆጣጣሪ

በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ በአውቶሞቲቭ ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ

የኮሌጅ ዲፕሎማ 6 ዓመትና የቴክ/ሙያ ዲፕሎማ 8 ዓመት የስራ ልምድ 

VI

2989

4



ማሳሰቢያ:-

  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ ቀናቶች ብቻ ማመልከት ይችላሉ (ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ)፡፡
  • የምዝገባ ቦታና ሰዓት፤ ዮቴክ ኮንስትራክሽን 1ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 106 በስራ ሰዓት ጠዋት 2፡30-6፡30 ከሰዓት 7፡30-11፡30 ድረስ፡፡
  • በምዝገባ ወቅት አመልካቾች ዋናውን የትምህትና የስራ ልምድ ማስረጃ ኦሪጅናልና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የግል ሁኔታ መግለጫ (C.V) ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • የስራ ልምድ ከምረቃ በኃላ የሚታሰብ ሲሆን የሚቀርበው የስራ ልምድ ቀጥታ አግባብነት ያለው መሆን አለበት፡፡
  • እድሜ 45 እና ከዚያ በታች አና የስምንተኛ ክፍል ካርድ መቅረብ አለበት፡፡
  • መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ የሰራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የተረጋገጠ መሆን አለበት፡፡
  • የፈተና ጊዜና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
  • የስራ ቦታ አዲስ አበባ
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ትራንስፖርት ቢሮ የትራንስፖርት ባለስልጣን

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists