Job Type:College

 

Fields of Education: በነርሲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ኖሮት/ሯት Adulte Nursing የማስተርስ ዲግሪ ያለው/?

 

Organization: ቅድስት ልደታ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ

 

Salary : በኮሌጁ ስኬል መሰረት

 

Posted:2016-03-28

 

Application Dead line:2016-04-09

 




የቅድስት ልደታ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ ቦታዎች (የስራ መደቦች) ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ስለሚፈልግ፤ ተፈላጊውን መስፈርት የሚያሟሉተን አመልካቾች ይጋብዛል፡፡ 

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ብዛት

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና ዝግጅት

የስራ ልምድ

ደመወዝ

1

ሌክቸረር

1

በነርሲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ኖሮት/ሯት Adulte Nursing      

የማስተርስ ዲግሪ ያለው/ያላት

ቢያንስ 2 ዓመት ከዚያ በላይ የማስተማር ልምድ ያለው/ያላት

በኮሌጁ ስኬል መሰረት



ማሳሰቢያ፡-
ከዚህ በላይ የተመለከተውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የማይመለስ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በኮሌጁ አስተዳደርና ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 305/306 ዘወትር በስራ ሰዓት በማቅረብ ማመልከት ወይም በፖ.ሳ.ቁ 24434/1000 አዲስ አበባ በማለት መላክ ትችላላችሁ፡፡

አድራሻ፡- ባልቻ ሆስፒታል ፊት ለፊት ቅድስት ልደታ ህንፃ ላይ፤

ስልክ ቁጥር፡ 011 5 54 81 88 / 09 13 18 66 44

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists