Job Type:College

 

Fields of Education: ከቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ በሴክሬተሪያ ሳይንስ፣ በአይሲቲ፣ በጤና ሳይንስ

 

Organization: ቅድስት ልደታ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ

 

Salary : በኮሌጁ ስኬል መሰረት

 

Posted:2016-03-28

 

Application Dead line:2016-04-09

 




የቅድስት ልደታ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ ቦታዎች (የስራ መደቦች) ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ስለሚፈልግ፤ ተፈላጊውን መስፈርት የሚያሟሉተን አመልካቾች ይጋብዛል፡፡ 

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ብዛት

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና ዝግጅት

የስራ ልምድ

ደመወዝ

1

የትምህርት ፕሮግራም አስተባባሪ

1

ከቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ በሴክሬተሪያ ሳይንስ፣ በአይሲቲ፣ በጤና ሳይንስ ዘርፎች፣ ወይንም በተመሳሳይ ሙያ በደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ የጨረሰ/ች፣ 

በሙያ ዘርፉ ቢያንስ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች

በኮሌጁ ስኬል መሰረት

 


ማሳሰቢያ፡-
ከዚህ በላይ የተመለከተውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የማይመለስ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በኮሌጁ አስተዳደርና ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 305/306 ዘወትር በስራ ሰዓት በማቅረብ ማመልከት ወይም በፖ.ሳ.ቁ 24434/1000 አዲስ አበባ በማለት መላክ ትችላላችሁ፡፡

አድራሻ፡- ባልቻ ሆስፒታል ፊት ለፊት ቅድስት ልደታ ህንፃ ላይ፤

ስልክ ቁጥር፡ 011 5 54 81 88 / 09 13 18 66 44 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists