Job Type:Private Business

 

Fields of Education: Bachelor Degree in Accounting

 

Organization: አርባምንጭ ጨርቃጨርቅ አ/ማህበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-03-28

 

Application Dead line:2016-04-09

 




ድርጅታችን አርባምንጭ ጨ/ጨ/አማ ከዚህ በታች ለተገለጹት የተለያዩ የስራ መደቦች ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 


No

Job Title

No of vacant position

Qualification

Work experience

1

Chief Accountant

1

Bachelor Degree in Accounting

6(six ) years of relevant work experience

 



በመሆኑም አመልካቾች ያላቸውን የት/ም እና የስራ ልምድ ማስረጃ በማያያዝ በአካል በመቅረብ ወይም በኢ.ሜል በመላክ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  • ለሁሉም የስራ መደቦች ፆታ አይለይም
  • ለሁሉም የስራ መደቦች ደመወዝ በስምምነት ይሆናል
  • የስራ ቦታ ተራ ቁጥር 1 አርባምንጭ ዋናው መ/ቤት ከ2 እስከ 6 አዲስ አበባ
  • የቅጥረ ሁኔታ ቋሚ

አድራሻ፡- ብስራተ ገብርኤል አካባቢ አዶት መልቲፕሌክስ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 405

ስልክ ቁጥር 011 371 94 30

ኢ-ሜል arbaminchtex@gmail.com ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

አርባምንጭ ጨርቃጨርቅ አ/ማህበር       አዲስ አበባ

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists