Job Type:Government

 

Fields of Education: የመጀመርያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይንም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች፤ የ?

 

Organization: የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

 

Salary : 4484

 

Posted:2016-01-19

 

Application Dead line:2016-02-01

 

 

 ተ.ቁ

 የስራ መደቡ  መጠርያ

 የስራ ደረጃ

 ብዛት

 ደመወዝ

  ተፈላጊ የትምህርት   ደረጃ

 የስራ ልምድ

 የስራ ቦታ

 የቅጥር ሁኔታ

  1

 አካውንትስ  ኦፊሰር

  6

  8

 4484

 የመጀመርያ ዲግሪ  በአካውንቲንግ  ወይንም በተመሳሳይ  ሙያ የሰለጠነ/ች፤  የኮምፒውተር ክህሎት  ስልጠና ያለው/ላት

 2 ዓመት  በሙያው  የሠራ/ች

 ዋና መ/ቤት

 በኮንትራት

ማሳሰብያ

  • በድርጅቱ መመርያ መሰረት የትራንስፖርት አበት ይከፍላል እንዲሁም ሌሎች ጥቅማጥቅሞች ይኖሩታል፡፡

  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

  • የስራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

  • አመልካችች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜ ግማሽ ቀንን ጨምሮ ባሉት 10/ አስር ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋ በማያያዝ ለገሀር በሚገኘው ዋና መስርያ ቤት የሰው ሀብት አመራ ልማት መምርያ እና በየቅ/ፅ/ቤቱ መመዝገብ የምትችሉ መሆንን እናስታውቃለን፡፡

ስልክ ቁጥር 0115518280

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists