Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት ዲግሪ ወይም ማስትሬት ያ??

 

Organization: ቤቴል ቪሌጅ ሪል እስቴት ኃ.የተ. የግ.ማህበር

 

Salary : 25,000 እስከ 30,000

 

Posted:2016-04-04

 

Application Dead line:2016-04-14

 



ቤቴል ቪሌጅ ሪል እስቴት ኃ.የተ. የግ.ማህበር በተጠቀሰው የሞያ ዘርፎች የሚከተሉትን መስፈርት የሚያሟሉ ሰራተኞች አወዳደሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ከዚህ በታች ባለው የሞያ ዘርፍ የተሰማራ እና መስፈርቶችን የሚያሟላ ቀርቦ መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

ቁ.ር

የስራው ዓይነት

ተፈላጊ ችሎታ

የስራ ልምድ

ብዛት

ደመወዝ

1

የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት ዲግሪ ወይም ማስትሬት ያለው/ላት

8 ዓመት የሰራ ልምድ ያለው/ላት እና ከዚያ በላይ

2

25,000 እስከ 30,000



አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት ድረስ (ቅዳሜንና እሁድን ጨምሮ) ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃቸውን በመያዝ እና በግንባር በመቅረብ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አድራሻችን፡- ቤቴል አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር 251 963 40 51 32

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists