Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ቢ.ኤ.ዲግሪ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት

 

Organization: ድርጅታችን ሮቢት ኢንትርናሽናል ቢዝነስ ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-04-04

 

Application Dead line:2016-04-16

 




ድርጅታችን ሮቢት ኢንትርናሽናል ቢዝነስ ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ከዚህ በታች ለተጠቀሰው የስራ መደብ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

የትምህርት ዓይነት

የትምህርት ደረጃ

የስራ ልምድ

ደመወዝ

ብዘት

መግለጫ

1

የሽያጭ ሰራተኛ

ማርኬቲንግ ማኔጅመንት

ቢ.ኤ.ዲግሪ

2 ዓመት

በስምምነት

01

ቢቻል ከፈርኒቸር አቅራቢ ድርጅት ውስጥ የሰራ/የሰራች



ከላይ የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ለሁሉም የስራ መደብ ፆታ አይለይም፣ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ዋናውን ፎቶ ኮፒ በመያዝ በግምባር በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንግልፃለን፡፡

አድራሻ፡- አፍሪካ ጎዳና ቦሌ ማተሚያ ቤት አጠገብ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር 011 552 7777 /011 5 524802/03/04

ለተጨማሪ መረጃ 0918 70 07 79 ደውለው መጠየቅ ይቻላል

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists