Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ቢያንስ አራት ዓመት በኮንስትራክሽን መሃንዲስ??

 

Organization: ዋድፍትፕ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-04-04

 

Application Dead line:2016-04-16

 




ድርጅታችን ዋድፍትፕ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ከዚህ በታች በተጠቀሱት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ የትምህርትና የስራ ልምድ

ብዛት

1

ኮንስትራክሽን መሃንዲስ

ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ቢያንስ አራት ዓመት በኮንስትራክሽን መሃንዲስነት የሰራ ወይም በዲፕሎማ በሲቪል ወይም በተመሳሳይ መስክ የተመረቀና 6(ስድስት) አመት ያላነሰ የስራ ልምድ ያለው/ያላት

2

 

  • ደመወዝ ፡ በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ በዋናው መ/ቤትና በየፕሮጀክቱ ላይ
  • የቅጥር ሁኔታ ፡ በቋሚነት
  • አድራሻ፡ ሲ.ኤም.ሲ ማካኤል ጎን ታንቶስ ታወር ህንጻ ቢሮ ቁጥር 611 ስልክ 0935 71 38 92

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በወጣ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከላይ በተገለጸው አድራሻ በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists