Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ዲፕሎማ በጀነራል መካኒክ

 

Organization: ድርጅታችን ኤን.ኤ.ሜታል ኢንዱስትሪና ኢንጂነሪንግ

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-04-04

 

Application Dead line:2016-04-16

 




ድርጅታችን ኤን.ኤ.ሜታል ኢንዱስትሪና ኢንጂነሪንግ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ክፍት የስራ ቦታ አወዳድሮ መቅጠር ስለሚፈልግ ተወዳዳሪዎች የትምህርት ማስረጃችሁን ኦርጅናሉን ከፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ 


ተ.ቁ

የስራ መደብ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

የስራ ልምድ

ደመወዝ

ብዛት

1

የቀላል ተሽከርካሪ ሲኒየር መካኒክ

ዲፕሎማ በጀነራል መካኒክ

2 ዓመትና እና ከዛ በላይ ወይም በሰርተፍኬት 4 ዓመት እና ከዛ በላይ ሰራ እና በቴክኒክ ስራዎች ላይ የሰራ

በስምምነት

02




የምዝገባ ቦታ፡-ሳሪስ ካዲስኮ በሚገኘው ዓለም ካፌ ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ ሪፍት ቫሊ ኮሌጅ ፊት ለፊት ሀና ማሪያም ከቻይና ጠጠር ማምረቻ ጎን ባለው ቢሮዋችን መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ የስልክ ቁጥር፡- 0118 231295

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists