Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤምኤ ዲግሪ ኢኮኖሚክስ ወይም ፋይናንሻል ዴበሎመንት ኢ?

 

Organization: የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር

 

Salary : 8661

 

Posted:2016-04-13

 

Application Dead line:2016-04-21

 




የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ብዛት

የስራው ደረጃ

ተፈላጊ ችሎታ

 

አግባብ ያለው የስራ ልምድ

ደመወዝ

 

የኮርፖሬትና ሀብት ስራ አመራር ቢሮ

1

የኩባንያ ልማትና ማስፋፊያ ኤክስፐርት

1

XI

ኢኮኖሚክስ ወይም ፋይናንሻል  ዴበሎመንት ኢኮኖሚክስ ወይም ማኔጅመንት

ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤምኤ ዲግሪ

7

 

5

8661



ማሳሰቢያ፡-

  • ከላይ የተጠቀሱት የስራ መደቦች ላይ መወዳደረ የምትፈልጉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ከመጀመሪያ ዕለት አንስቶ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት በኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ከዚህ በታች በተመለከተው አድራሻ በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
  • እያንዳንዱ አመልካች ለመመዝገብ ሲመጣ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  • የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ የሚጠይቁ የስራ መደቦች የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት/COC/ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ለምህንድስና ለሌሎች የኮንስትራክሽን ባለሙያዎች የሙያ አበል ይከፈላል፡፡
  • በዲግሪ ደረጃ የስራ ልምድ ለሚጠይቁ የስራ መደቦች የአገልግሎት ዘመን ከዲግሪ በኋላ የተገኘ የስራ ልምድ ይሆናል፡፡
  • የሁሉም የስራ መደቦች የስራ ቦታ አዲስ አበባ ነው፡፡
  • ሴቶችና አካልጉዳተኞች ለውድድሩ እንዲያመለክቱ ይበረታታሉሉ፡፡

አድራሻ፣ በተለምዶ ሪቼ አካባቢ ከጠንጃ ያዥ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ከፍ ብሎ በሚገኘው አዲስ ህንጻ አንደኛ ፎቅ ላይ

ስልክ ቁጥር 0114701202/ 0114701218

የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር

                 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists