Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: Phd in policy studies or PhD in development studies or related field
Organization: የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መለስ ዜናዊ አመራር አካደዳሚ
Salary : ብር 10,662.0
Posted:2016-04-21
Application Dead line:2016-05-04
ተ.ቁ |
የሥራ መድብ |
የትምህርት ዓይነት |
ብዛት |
ደመወዝ |
የሥራ ልምድ |
የቅጥር ሁኔታ |
1 |
ረዳት ፕሮፌሰር እና ከዚያ በላይ |
1. Phd in policy studies or PhD in development studies or related field. 2. Phd in global studies or related field. 3.Phd in diplomacy and international relations or related field and |
ለእያንዳንዱ የትምህርት ዓይነት አንድ ሰው (ጠቅላላ 3) |
ለረዳት ፕሮፌሰር ብር 10,662.00 |
ለረዳት ፕሮፌሰር 4 ዓመት እና ከዚያ የማስተማርና የምርምር ልምዱ ከመጨረሻ የካርዮር እድገቱ በኃላ ሁለት ጽሁፍ አዘጋጅቶ በታወቀ ጆርናል ያሳተመ እና በአካዳሚው ወይም በህብረተሰቡ ጉዳዮች ውስጥ ንቁ ተሳትፎ ያደረገ፤ በከፍተኛ ትምህርት ስርዓተ ትምህርት ዝግጅት ልምድ ያለው/ያላት |
በቋሚነት |
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ኦርክናል ዶክመንት ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ተራ ቁጥር 1 እና 2 ማለትም ረዳት ፕሮፌሰርና ከዚያ በላይ እንዲሁም መሪ ተመራማሪ የስራ መደቦች ላይ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ተራ ቁጥር 3 እና 4 ያሉ የሥራ መደቦች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የሥራ ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አድራሻ፡- መገናኛ ዘፍመሽ ፊት ለፊት በሚገኘው ታሜጋስ ህንፃ ፎቅ የአካዳሚው የሰው ሃብት ሥራ ዳይሬክተር በአካል በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 011 667 39 95 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ
Please Click here
to move back to job lists