Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በኤምኤስሲ/ቢኤስሲ በመካኒክ ኢንጂነሪንግ፤ በአውቶሞቲቭ ኢንጂነሪን

 

Organization: ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አክስዩን ማህበር

 

Salary : 18,268.0

 

Posted:2016-04-25

 

Application Dead line:2016-05-04

 





ከዚህ በታች በተገለጸው የሥራ መደብ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት /7/ ተካታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከቻችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ፊንፊኔ ህንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 22 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን፤ በአካል መቅረብ የማትችሉ በፖስታ፤በፋክስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

ሥራ መደብ መጠሪያ፡-የቴክኒክ መመሪያ ሥራ አስኪያጅ

ተፈላጊ የት/ደረጃ፡-በኤምኤስሲ/ቢኤስሲ በመካኒክ ኢንጂነሪንግ፤ በአውቶሞቲቭ ኢንጂነሪንግ

የሥራ ልምድ፡- 8/6 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 3ቱ በሱፐርቫይዘሪ ወይም ስራ አመራር ቦታ ላይ የሰራ/ች

ደመወዝ፡-18,268.00/አሥራ ስምንት ሺህ ሁለት መቶ ስልሳ ስምንት ብዛት/

ብዛት፡-አንድ

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists