Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በፐብሊክ ሄልዝ በማስተርስ ዲግሪ የተመረቁ

 

Organization: የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጉዳት አስተዳደር

 

Salary : ብር 9,489.00

 

Posted:2016-04-29

 

Application Dead line:2016-05-05

 





የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጉዳት አስተዳደር ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ መመዘኛ

ብዛት

የስራ ቦታ

ደመወዝ

1

የዞን ጤና ፕሮግራም ኃላፊ

በፐብሊክ ሄልዝ በማስተርስ ዲግሪ የተመረቁና በሙያው የአራት ዓመት ስራ ልምድ ያለው/ያላት

01

በመ/ቤቱ ስር ባሉ የዞን ማስ/ጽ/ቤቶች

ብር 9,489.00

 

  1. ሴቶች ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡
  2. ለተራ ቁጥር ሁለት የስራ መደብ ሶማለኛ ቋንቋ መናገር የሚችሉ ተመራጭነት አላቸው
  3. መ/ቤት ሽሬ አሶሳ እና ጋምቦላ ዞን ላሉ የስራ ቦታዎች በየወሩ ለሠራተኞች የሚከፈሉ ደመወዝ ላይ 35-40% የቆላ አበል እና ብር 600.00/ስድስት መቶ/ የምግብ አበል ይከፈላል፡፡ለሰመራ እና ለዶሎ አዶ ዞን ሳሉ የስራ ቦታዎች በየወሩ ለሠራተኞች በሚከፈለው ደመወዝ ላይ 50% የቆላ አበል እና ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ የምግብ አበል ይከፈታል፡፡
  4. በተመደቡበት ስደተኛ መጠለያ ጣቢያ ከሶስት ዓመት ያላነሰ ለመስራት በጽሁፍ የውዴታ ለመግባት ፈቃደኛ የሆኑ ምዝገባው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ቀናት በመ/ቤቱ የሰው ኃይል አስተዳደር
  5. ማንኛውም አመልካቶች የማስረጃዎቹን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists