Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ/የዶክትሬት ዲግሪ ያለው/ት

 

Organization: በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የጤና ዋና መምሪያ

 

Salary : 11,377

 

Posted:2016-05-01

 

Application Dead line:2016-05-14

 





የጤና ዋና መምሪያ ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቶችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

ተፈላጊ ችሎታ

የሥራ ቦታ

1

አንስቴዚዮሎጂስት

ፕሣ 9/4

11,377

1

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ/የዶክትሬት ዲግሪ ያለው/ት ከ1-2 ዓመት አንስቴዚዮሎጂስት የሠለጠነ/ች

አ/አ

 


ማሳሰቢያ፡-

  • ምዝገባው የሚካሄደው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ሲሆን አመልካቾች በማስታወቂያው መሰረት ያላቸው የትምህርት ደረጃ እንዲሁም የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከ1 ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር በማያያዝ መመዘገብ ይችላሉ፡፡
  • የጤና ሙያተኞች የሙያና የኃላፊነት እንዱሁም የቤት አበል በጤና ጥበቃ መምሪያ መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡ የሰርቪስ አገልግሎት ለሁሉም ይሰጣል፡፡
  • የምዝገባው ቦታ ጦር ኃይሎች ሪፊራልና ማስተማሪያ ሆስፒታል ቅጥር ግቢ በጤና ዋና መምሪያ ምልመላና ሪሴትልመንት ቢሮ መሆኑን እየገለጽን፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-011 371 20 20 የውስጥ መስመር 120/144 ደውለው ይጠይቁ፡፡

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የጤና ዋና መምሪያ

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists