Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ፤ በትራንስፖርት ፕላኒንግ፤ በአርባን ፕላኒን?

 

Organization: በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የትራፊክ ማኔ?

 

Salary : 16,326.00

 

Posted:2016-05-05

 

Application Dead line:2016-05-18

 






የአዲስ አበባ ከተማ የመንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ክፍት የስራ ነደብ ላይ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

ተፈላጊ ችሎታ እና የትምህርት ዓይነት

ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ደረጃ

ደመወዝ በብር

የሚያስፈልገው የሰው ኃይል ብዛት

1

የመንገድ ትራፊክ ኦፕሬሽን ዋና የስራ ሂደት መሪ

ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ፤ በትራንስፖርት ፕላኒንግ፤ በአርባን ፕላኒንግ፤ በሊደርሺፕ፤ በማኔጅመንት ወይም በተዛማች የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

ማስተርስ 5 ዓመትና የመጀመሪያ ዲግሪ 7 ዓመት

XVI

16,326.00

1

 

ማሳሰቢያ፡-

  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ ቀናቶች ብቻ ማመልከት ይችላሉ፡፡
  • የምዝገባ ቦታ ሰዓት፤መክሊት ህንፃ 9ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ዳይሬክተር ቢሮ ቁጥር 904 በስራ ሰዓት ጠዋት 2፡30-6፡30 ከሰዓት ከ7፡30-11፡30 ሰዓት ድረስ፣
  • በምዝገባ ወቅት አመልካቾች ዋናውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የግል ሁኔታ መግለጫ (CV) ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • የስራ ልምድ ከምረቃ በኃላ የሚታሰብ ሲሆን የሚቀርበው የስራ ልምድ ቀጥታ ወይም ተዛማጅ ያለው መሆን አለበት፣
  • መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት የሚቀርብ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የተረጋገጠ መሆን አለበት፡፡
  • የፈተና ጊዜና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
  • የስራ ቦታ አዲስ አበባ፣
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists