Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ፣ በዓለም አ

 

Organization: የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

 

Salary : 7594

 

Posted:2016-05-14

 

Application Dead line:2016-05-25

 





ድርጅታችን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

የስራ ደረጃ

ብዛት

ደመወዝ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

የስራ ልምድ

የስራ ቦታ

1

የኦፕሬሽን ክትትል አስተባባሪ

10

1

7594

የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ፣ በዓለም አቀፍ ንግድ እና ኢንቨስትመንት፣ ወይም በፖርት ማኔጅመንት፣ በሎጀስቲከስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

6 ዓመት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በሲኒየር ኦፊሰር ደረጃ የሰራ/ች

ወናው መ/ቤት



ማሳሰቢያ፡-

1. በድርጅቱ መመሪያ መሰረት የትራንስፖርት አበል ይከፍላል፣ እንዲሁም ሌሎች ጥቅማጥቅሞች ይኖሩታል፡፡

2. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

3. የስራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኃላ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

4. አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር በማያያዝ፣ ለገሀር በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት የሰው ሀብት አመራርና ልማት መምሪያ እና በየቅ/ጽ/ቤት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ስልክ ቁጥር 011 551 82 80

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists