Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በኤም

 

Organization: የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

 

Salary : 6764

 

Posted:2016-05-14

 

Application Dead line:2016-05-25

 





ድርጅታችን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

የስራ ደረጃ

ብዛት

ደመወዝ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

የስራ ልምድ

የስራ ቦታ

1

የአይሲቲ ስፖርት ኦፊሰር

9

1

6764

የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በኤም አይ ኤስ፣ ቢአይ ኤስ፣ በኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

2 ዓመት የሰራ/ች

መቀሌ

 

ማሳሰቢያ፡-

1. በድርጅቱ መመሪያ መሰረት የትራንስፖርት አበል ይከፍላል፣ እንዲሁም ሌሎች ጥቅማጥቅሞች ይኖሩታል፡፡

2. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

3. የስራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኃላ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

4. አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር በማያያዝ፣ ለገሀር በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት የሰው ሀብት አመራርና ልማት መምሪያ እና በየቅ/ጽ/ቤት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ስልክ ቁጥር 011 551 82 80

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists