Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣ ወይም በ

 

Organization: የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

 

Salary : 5964

 

Posted:2016-05-14

 

Application Dead line:2016-05-25

 





ድርጅታችን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

የስራ ደረጃ

ብዛት

ደመወዝ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

የስራ ልምድ

የስራ ቦታ

1

ሲኒየር የሺፕ በጀት ኮንትሮል ኦፊሰር

8

2

5964

የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች 

4 ዓመት የሰራ/ች

ዋናው መ/ቤት

 


ማሳሰቢያ፡-

1. በድርጅቱ መመሪያ መሰረት የትራንስፖርት አበል ይከፍላል፣ እንዲሁም ሌሎች ጥቅማጥቅሞች ይኖሩታል፡፡

2. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

3. የስራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኃላ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

4. አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር በማያያዝ፣ ለገሀር በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት የሰው ሀብት አመራርና ልማት መምሪያ እና በየቅ/ጽ/ቤት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ስልክ ቁጥር 011 551 82 80

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists