Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: ቢ.ኤ.ዲግሪ/አም.ኤ ዲግሪ በማኔጅመንት /በህዝብ አስተዳደር

 

Organization: የኢፌዴሪ የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ

 

Salary : 6145

 

Posted:2016-05-13

 

Application Dead line:2016-05-25

 

 

 


የህገመንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

የስራ ደረጃ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

የትምህርት ዓይነት

ከስራው ጋር አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

መነሻ የወር ደመወዝ

ብዛት

1

የለውጥ ስራዎች ባለሙያ

XIV

ቢ.ኤ.ዲግሪ/አም.ኤ ዲግሪ

በማኔጅመንት /በህዝብ አስተዳደር

8 ዓመት

7 ዓመት

6145

1



ማሳሰቢያ፡-

የስራ ቦታ፡-አዲስ አበባ

አመልካቾች በማስታወቂያ መሰረት የሚያቀርቡት የትምህርት ማስረጃ የትምህርት ቤት የክፍል ውጤት መግለጫ ከሆነ የትምህርት ቤቶች ማህተምና የባለማስረጃዎቹ ፎቶግራፍ ያለባቸውና በግልጽ የሚታዩ መሆን አለበት፡፡

አመልካቾች፡- ዋናውንና አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በግንባር መቅረብ አለባቸው፡፡

  • ከመንግስት መስሪያ ቤት ውጭ የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃዎች ይከፈለው የነበረው ደመወዝ የስራ ግብር ስለመክፈሉ የሚያረጋግጥ መሆን አለበት፣
  • የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ሲሆን የምዝገባ ቦታ ፒያሳ እየሩሳሌም ህንፃ በጉባኤው ጽ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ
  • ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 0111266744
  • በሌቭል ደረጃ ለተመረቁ አመልካቾች COC ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

የኢፌዴሪ የሕገ መንግስት ጉዳዮች

አጣሪ ጉባኤ

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists