Job Type:Embassy

 

Fields of Education: የት/ት ደረጃ 6ኛ እና ከዛ በላይ

 

Organization: የደቡብ አፍሪካ ኤምባሲ አምባሳደር

 

Salary : 6000.00 /ስድስት ሺህ ብር/

 

Posted:2016-05-14

 

Application Dead line:2016-05-23

 






የደቡብ አፍሪካ ኤምባሲ አምባሳደር
ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት አንደ የምግብ አብሳይ መቅጠር ይፈልጋሉ፡፡

I. መመዘኛዎች፡-

1. ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ተናጋሪ፡፡

2. የከፍተኛ የግልና ጠቅላላ ንጽህና አጠባበቅ እውቀት ያለው፡፡

3. በአምባሳደሩ መኖሪያ ግቢ ውስጥ ለመኖር ፈቃድ የሆነ፡፡

4. የተለያዩ አይነት ምግቦችን ማብሰል እና ማዘጋጀት የሚችል፡፡

5. ለግብዣ እና ለተለያየ ዝግጅት ምግብ የማዘጋጀተ ችሎታ ያለው፡፡

6. በየእለቱ ለአምባሰደሩና ለቤተሰቦቻቸው ምግብ ማዘጋጀት የሚችል፡፡

7. ሚስጥር መጠበቅ የሚችል፡፡

8. የስራ ውል ለመፈረም ፈቃደኛ የሆነ፡፡

II. ጥቅማ ጥቅም፡-

1. የወር ደመወዝ ብር 6000.00 /ስድስት ሺህ ብር/

2. ፕሮቪደንት ፈንድ ከአሰሪው 10% ከሰራተኛው 5%   

3. ቦነስ በዓመት የአንድ ወር ደመወዝ

III. ተፈላጊ ችሎታ፡-

1. የት/ት ደረጃ 6ኛ እና ከዛ በላይ

2. የ3 ዓመት የስራ ልምድ

3. ቀደም ሲል ከሰራበት መስሪያ ቤትና ከሰለጠነበት ማሰልጠኛ ት/ቤት መረጃ የሚያቀርብ፡፡

4. ከተለያዩ ወንጀሎች ነፃ መሆኑ የፖሊስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፤



አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች በመያዝ እስከ May 23/2016 ወይም ግንቦት 16/2008 ዓ.ም ለደቡብ አፍሪካ ኤምባሲ ኮርፖሬተ ሰርቪስ ዳይሬክተር ፖ.ሳ.ቁ 1091 በመላክ ወይም በቀጥታ ወደ ኤምባሲው በመምጣት ማመልከቻ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡፡

የደቡብ አፍሪካ ኤምባሲ 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists