Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በኢኮኖሚክስ/ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን/ በማኔጀ

 

Organization: የኢፌዴሪ የንግድ ውድድርና የሸመቾች ጥበቃ ባለስልጣን

 

Salary : 6708

 

Posted:2016-05-23

 

Application Dead line:2016-06-02

 




የንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ብዛት

ደረጃ

ደመወዝ

የሚጠየቅ የትምህርት አይነት፣ ደረጃ፣ ደመወዝና ቀጥታ የስራ ልምድ

1

የንግድ ግንኙነትና ትብብር ከፍተኛ ባለሙያ

1

VI

6708

በኢኮኖሚክስ/ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን/ በማኔጀመንት ቢኤ/ኤመኤ ዲግሪ 8/7 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ፣ (በምጣኔ ሀብት ዘርፍ የማማከር ወይም ተዛማጅ ልምድ ያለው/ት፣ የኮምፒዩተር ክህሎት ያለው፣ የምጣኔ ሀብት/ኢኮኖሚክስ/ ባለሙያ የሆነ/



ማሳሰቢያ፡-

  • የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
  • የመመዝገቢያ ቦታ፡- ሜክሲኮ ፅለረ ሕንፃ አጠገብ ባለው ሕንፃ 2ኛ ፎቅ
  • የምዝገባ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ነው
  • አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ በመያዝ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

የኢፌዴሪ የንግድ ውድድርና የሸመቾች ጥበቃ ባለስልጣን

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists