Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና 1ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው/ያላት

 

Organization: የኢፌዲሪ የመድኃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ

 

Salary : 1,442.00

 

Posted:2016-05-23

 

Application Dead line:2016-06-01

 





የኢፌዲሪ የመድኃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ ከዚህ በታች ለተገለፀው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ የትምህርት የስራ ልምድና ተዛማጅ ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በኤጀንሲው ዋና መ/ቤት ሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ውይም በኤጀንሲው ቅርንጫፍ መ/ቤቶች በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታቅለን፡፡

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ደረጃ

ተፈላጊ ችሎታ

አግባብ ያለው የስራ ልምድ /በዓመት/

ደመወዝ ብር

ብዛት

የስራ ቦታ

የትምህርት ደረጃ

የትምህርት ዓይነት

1

ሞተረኛ /ፖስተኛ/

4

10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች

1ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው/ያላት

2ዓመት

1,442.00

1

ዋናው መ/ቤት




ማሳሰቢያ፡-

  • መንግስታዊ ካልሆነ ተቋማት ለሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ አስፈላጊው የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን ይኖርበታል፡፡

አድራሻ፡-ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር፡-011 276 32 69

 

                የኢፌዲሪ የመድኃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀን

አዲስ አበባ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists