Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በጠቅላላ መካኒክ በኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10+3 የተመረቀ/ች

 

Organization: ፋፋ ምግብ አክስዮን ማህበር

 

Salary : ማህበሩ የደመወዝ ስኬል መሰረት

 

Posted:2016-05-30

 

Application Dead line:2016-06-11

 




ፋፋ ምግብ አክስዮን ማህበር ቀጥሎ በተመለከቱት የስራ መደቦች ላይ ተፈላጊ ችሎታ መስፈርቱን የሚያሟሉትን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

የስራ ደረጃ

ብዛት

የተፈላጊ ችሎታ መስፈርት

1

መካኒክ

9

2

በጠቅላላ መካኒክ በኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10+3 የተመረቀ/ችና 2 አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

 

  1. የምዝገባ ጊዜው ይህ ማስታወቂያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሳሪስ አቦ ማዞሪያ አካባቢ በሚገኘው የአክስዮን ማህበሩ ዋና መ/ቤት ፐርሶኔልና ስልጠና ዋና ክፍል ያላችሁን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በግንባር ቀርቦ መመዝገብ ይቻላል፡፡
  2. ከግል ድርጅቶች የሚቀርበው የስራ ልምድ ከወር ደመወዛችሁ ላይ የገቢ ግብር ተቆርጦ ለሚመለከተው አካል ገቢ ስለመደረጉ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
  3. የስራ ልምዱ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ ያለው ነው፡፡
  4. ደመወዝ በአክስዮን ማህበሩ የደመወዝ ስኬል መሰረት ይሆናል፡፡
  5. የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፡፡

ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011 442 17 55 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡

ፋፋ ምግብ አክስዮን ማህበር

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists