Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: ዲግሪ በ Automotive ያለው
Organization: ኢንተር ስቴትስ ኤክስፕረስ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Salary : በስምምነት
Posted:2016-05-30
Application Dead line:2016-06-11
ኢንተር ስቴትስ ኤክስፕረስ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሱ ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መደብ መጠሪያ:-ቴክኒክ ኃላፊ
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:-ዲግሪ በ Automotive ያለው
የስራ ልምድ:-8 ዓመትና ከዛ በላ የስራ ልምድ ያለው 3 ዓመት በኃላፊነት የሰራ
የስራ ቦታ:-አዲስ አበባ
ብዛት:-አንድ (1)
ደመወዝ:-ለሁሉም የስራ መስኮች በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ:-በቋሚነት
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን እና ሌሎች አስፈላጊ ማስረጃዎችን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የስራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የመመዝገቢያ ቦታ፡- ላፍቶ (አለም ገነት ቆርቆሮ ፋብሪካ ጀርባ)
ስልክ ቁጥር፡- 0114197575, 0114197565
Please Click here
to move back to job lists