Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በጀነራል መካኒክስ ወይም በተመሳሳይ የኮሌጅ ዲፕሎማ ኖሮት

 

Organization: ቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ

 

Salary : በስምምነት ሆኖ እጅግ ማራኪ ከተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞች ጋር

 

Posted:2016-05-30

 

Application Dead line:2016-06-11

 

 

 

1

የስራ መደቡ መጠሪያ

የፍሌክሶ ማተሚያ ማሽን ኦፕሬተር

 

ተፈላጊ ችሎታ

በጀነራል መካኒክስ ወይም በተመሳሳይ የኮሌጅ ዲፕሎማ ኖሮት በሙያው 2 ዓመት የሰራ ወይም

ከቴክኒክና ሙያ ተቋም በጀነራል መካኒክስ ወይም በተመሳሳይ በ102 ተመርቆ በሙያው 4 ዓመት የሰራ

 

 

የቅጥር ሁኔታ:-በቋሚነት

ደመወዝ:-በስምምነት ሆኖ እጅግ ማራኪ ከተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞች ጋር

የስራ ቦታ:-ቡራዮ (ከተሟላ የትራንስፖርት አገልግሎት ጋር)

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናተ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቡራዩ ከተማ በሚገኘው ፋብሪካ ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በፖስታ ሳጥን 25469 ኮድ 1000 በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 2842206 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

ቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists