Job Type:Aviation

 

Fields of Education: ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በኤሌክትሪክሲቲ??

 

Organization: የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት

 

Salary : 2873

 

Posted:2016-06-13

 

Application Dead line:2016-06-25

 





የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን በማወዳደር ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

 

 

ተ.ቁ

ስራ መደብ

ለስራ መደቦች

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

የቅጥር ሁኔታ

የሥራ ቦታ

1

ጀማሪ ኤሌክትሮ ሜካኒካል ፋሲሊቲ ቴክኒሽያን

ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በኤሌክትሪክሲቲ፣ ኢንዱስትሪያል ኤሌክትሮኒክስ/በኤሌክትሪካል/ መካኒክ ኢንጊነሪንግ/ ጠቅላላ መካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ደረጃ  IV ዲፕሎማ የ0 ዓመት የስራ ልምድ፡፡

የሙያ ብቃት ምዘና (COC) ያለው፡፡  

5

2873

2

ቋሚ

አ.አ



ከላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ስራ ቀናት ውስጥ ኦርጂናል ማስረጃዎቻችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ሰው ሀብት ልማትና ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- የስራ ልምድ ከምረቃ በኋላ የተገኘና ቀጥታ ከሙያው ጋር ግንኙነት ያለው መሆን አለበት፡፡

         ተጨማሪ መረጃ በስ/ቁ 0116650400 መጠየቅ ይችላሉ፡፡ 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists