Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በማርኬቲንግ፣ በማርኬቲንግና ሴልስ ማኔጅመንት

 

Organization: ኤክሴል ፕላስቲክና ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-06-13

 

Application Dead line:2016-06-25

 



ኤክሴል ፕላስቲክና ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ ቦታዎች መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

የስራ ልምድ

ብዛት

ደመወዝ

1

የገበያ ጥናትና ልማት ክፍል ኃላፊ

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በማርኬቲንግ፣ በማርኬቲንግና ሴልስ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት

በማምረቻ ድርጅቱ ውስጥ 6 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ

1

በስምምነት


አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ሰራተኛ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 205 በግንባር እየቀረቡ ማመልከት/መመዝገብ/ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

አድራሻ፡- ቦሌ ክ/ከተማ ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አጠገብ

ስልክ፡- 011 629 21 98/96        ፖ.ሣ.ቁ 15036 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists