Job Type:Government

 

Fields of Education: በጀነራል መካኒክ/ በቧንቧ ስራ/ በሰርቬይንግ ቴ/ሙያ ዲፕሎማ ያለው/ት

 

Organization: በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የጉርድ ሾላ ቅርንጫፍ

 

Salary : 4427

 

Posted:2016-01-03

 

Application Dead line:2016-02-13

 

 

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠርያ

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

የትምህርት አይነትና ደረጃ

የስራ ልድ በአመት

የስራ ቦታ

የቅጥር ሁኔታ

1

ቴክኒሽያን I

7

3303

71

በጀነራል መካኒክ/ በቧንቧ ስራ/ በሰርቬይንግ ቴ/ሙያ ዲፕሎማ ወይን 10 +  1 ያለው/ት

0/2

ጉርድ ሾላ ቅርንጫፍ

በኮንትራት

 

 

ማሳሰቢያ፡

አመልካቾች ካሪኩለም ቪቴ፤ ትምህርትና የስራ ማስረጃዎች ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በግንባር ቀርበው መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡

  1. የምዝገባው ቀን፡ ከ20/05/2008 – 1/06/2008

  2. የምዝገባው ቦታ፡-  ከመገናና አደባባይ ወደ ሲኤምሲ መንገድ በሚወስደው ዘርፈሸዋለወ ት/ቤት አለፍ ብሎ ቦሌ ክፍለከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር  ጽ/ቤት ፊትለፊት ጉርድ ሾላ ቅ/ጽ/ቤት ሕንጻ የሰው ሀይል አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 204፡፡

  3. ከግል ድርጅት የሚቀርቡ የስራ ልድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸውን ሚገልጽ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የጉርድ ሾላ ቅርንጫፍ  

ስልክ ቁጥር 0116676506 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists