Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: 2ኛ ዲግሪ/የመጀመሪያ ዲግሪ

 

Organization: የአዲስ አበባ ውሃና ሳንቴሽን ልማትና ማስፋፊያ ፕሮጀክት

 

Salary : 11424.00

 

Posted:2016-06-20

 

Application Dead line:2016-07-02

 



የአዲስ አበባ ውሃና ሳንቴሽን ልማትና ማስፋፊያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች በኮንትራት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

ተፈላጊ ችሎታ

የት/ት ደረጃ

የሰለጠነበት የትምህርት ዘርፍ

አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

1

የፕሮጀክት ጥናት፣ ዕቅድ ዝግጅት እና ክትትል ግምገማ ኤክስፔርት

14

11424.00

1

2ኛ ዲግሪ/ የመጀመሪያ ዲግሪ

ኢኮኖሚክስ/ስታቲስቲክስ/ ሶቮሎጂስት

6/8


የሥራ ቦታ
፡ ኢዲስ አበባ

ማጥቅም፡  በጣም ማራኪ

የምዝገባ ቦታ፡ ከላይ ከተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች መስፈርቱን የምያሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት

የማመልከቻ ደብዳቤ፣ ሲቪ፣ ሕጋዊ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የውሃ ሳንቴሽን ልማትና ማስፋፊያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከመገናኛ ድልድይ ወደ ሲኤምሲ በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር አለፍ ብሎ የወረዳ 6 አስተዳደር ጽ/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመቅረብ ወይም በፖስታ አድራሻችን ለውሃና ሳንቴሽን ልማትና ማስፋፊያ ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0118291321

ማሳሰቢያ፡- የሚቀርበው የስራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር ተከፈለበት የተሰራው ሥራ ከመቼ እስከ መቼ እንደሆነ የሚገልፅ እንዲሁም ማስረጃውን የሠጠው ድርጅት ሕጋዊ ማህተምና የፕሮቶኮል ቁጥር የያዘ ካልሆነ ተቀባይነት የለውም፡፡ የስራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ ነው፡፡

 አድራሻ፡- የተገጣጣሚ ሕንፃ አካላት ማምረቻ ድርጅት 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists