Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በሲቪል /በሕንፃ ምህንድስና ወይም በኮንስትራክሽን ሜኔጅመንት BSC

 

Organization: PREFABRICATED BUILDING PARTS PRODUCTION ENT.

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-06-20

 

Application Dead line:2016-07-02

 




ድርጅታችን ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ 


ተ/ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት

የሚጠይቀው አግባብ ያለው የስራ ልምድ

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

1

የቢሮ ምህንድስና ኤክስፐርት

በሲቪል /በሕንፃ ምህንድስና ወይም በኮንስትራክሽን ሜኔጅመንት BSC

4 ዓመት ሰራ/ች

 

በስምምነት

4


ማሳሰቢያ፡- ቅጥር ሁኔታ ተ.ቁ 1-8 እና 12 ኮንትራት ተ.ቁ 9-11 የተጠቀሱት ቋሚ ሲሆን ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ የስራ ቦታ አዲስ አበባ መሆኑን እየገለጽን በዲፕሎማና በደረጃ /Level / የሙያ COC የሚጠይቅ የስራ መደቦች ላይ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባችኃል፡፡ ተፈላጊው መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቢሮ ቁጥር 107 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ፡- የተገጣጣሚ ሕንፃ አካላት ማምረቻ ድርጀት

አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አጠገብ

አዲስ አበባ

ስልክ ቁጥር 0114 39 04 80 /81

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists