Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያላት

 

Organization: ቻርተር ሰርትፋይድ አካውንታንት (UK)

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-06-27

 

Application Dead line:2016-07-19

 



ቻርተር ሰርትፋይድ አካውንታንት (UK)
የተመሰከረለት ኦዲተር (ETH) በሚከተሉት ክፍት የስራ ቦታዎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

1. የስራ መደቡ መጠሪያ:- ሴክረተሪ የአካውንቲንግ እውቀት ያላት 

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:- ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ያላት

ብዛት:- 1

የቅጥር ሁኔታ:- በቋሚነት

የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ

ደመወዝ :- በስምምነት

ማሳሰቢያ፡- 

የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ጠመንጃ ያዥ ደብረዘይት መንገድ ጋራድ ሞል 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 432 611 በሚገኘው ቢላል መሃመድ እና ኩባንያው ከጠዋቱ 3.00 እስከ 11.00 ሰዓት የት/ማስረጃችሁን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ወይም በኢ-መይል

ፖ.ሳ.ቁ ብትልኩልን ይደርሰናል ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0118959377/0114663266  E-mail bilmoh32@gmail  P.O.Box 101616  ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists