Job Type:government organization

 

Fields of Education: በአካውንቲንግ፤በኢኮኖሚክስ፤በማኔጅመንትና በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን

 

Organization: አዲስ አበባ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀከረት

 

Salary : 2,343.00

 

Posted:2008-05-26

 

Application Dead line:2008-06-06

 

አዲስ አበባ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀከረት ጽ/ት ስር የፕሮጀክት 15 ቤ/ግ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ስለሆነም አስፈላጊውን የስራ ልምድ እና የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10/አስር/ተከታታይ የሥራ ቀናት ሰሚት ሞሀ ለስላሳ ፋብሪካ አለፍ ብሎ ቦሌ አራብሳ ፕሮጀክት 15 ቤ/ግ/ቅ/ጽ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 3በማምጣት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡


ተ.ቁ

የስራ መደብ የሚገኝበት የሥራ ሂደት

የሥራ መደብ መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

ተፈላጊ የሰው ሃብት ብዛት

የቅጥር ሁኔታ

ተፈላጊ ችሎታ

1

ክፍያና ደጋፊ የሥራ ሂደት

ረዳት ፋይናንስ ኦፊሰር

9

2,343.00

1

ቋሚ

በአካውንቲንግ፤በኢኮኖሚክስ፤በማኔጅመንትና በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ ሙያ(የትምህርት መስክ)የኮሌጅ ዲፕሎማና አግባብነት ያለው 2 አመት የሥራ ልምድ ያለው ወይም የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማና አግባብነት ያለው 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና መሰረታዊ የኮምውተር እውቀት ያለው/ላትና የመሰረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥን ተቀብሎ/ላ ተጋባራዊ ለማድረግ ፈቃደኛ የሆነ፤በቡድኑ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ፤የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያዎችን ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ፤ጥሩ ሰነ ምግባር ያለው/ያላት

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists