Job Type:government organization

 

Fields of Education: በሳኒተሪ ምህንድስና የኮሌጅ ዲፕሎማ

 

Organization: አዲስ አበባ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀከረት

 

Salary : 2,977.00

 

Posted:2008-05-26

 

Application Dead line:2008-06-06

 

አዲስ አበባ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀከረት ጽ/ት ስር የፕሮጀክት 15 ቤ/ግ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ስለሆነም አስፈላጊውን የስራ ልምድ እና የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10/አስር/ተከታታይ የሥራ ቀናት ሰሚት ሞሀ ለስላሳ ፋብሪካ አለፍ ብሎ ቦሌ አራብሳ ፕሮጀክት 15 ቤ/ግ/ቅ/ጽ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 3በማምጣት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡


ተ.ቁ

የስራ መደብ የሚገኝበት የሥራ ሂደት

የሥራ መደብ መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

ተፈላጊ የሰው ሃብት ብዛት

የቅጥር ሁኔታ

ተፈላጊ ችሎታ

1

የግንባታ ክትትልና ውለታ አ/ንኡስ የሥራ ሂደት 

ሳኒተሪ ባለሞያ

10

2,977.00

1

ቋሚ

በሳኒተሪ ምህንድስና የኮሌጅ ዲፕሎማና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists