Job Type:Private Business

 

Fields of Education: BA/ዲፕሎማ ያለው/ያላት

 

Organization: መቄዶንያ የአረጋውያንና የአህምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-07-25

 

Application Dead line:2016-08-06

 

 


መቄዶንያ የአረጋውያንና የአህምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል

1. ድርጅታችን ከዚህ በታች በተመከቱት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

ተ.ቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

የሥራ ልምድ

ብዛት

የሥራ ቦታ

1

የሰው ኃይል ኦፊሰር

BA/ዲፕሎማ ያለው/ያላት

2 ዓመት የሥራ ልምድ እና 4 ዓመት የሥራ ልምድ

1

አ/አበባ


2. ከዚህ በላይ በተመለከቱት የሥራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

3. ደመወዝ፡ በስምምነት

ለበለጠ መረጃ ፡ በስልክ ቁጥር 0938 70 70 70/0941 21 04 54 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

አድራሻ፡- የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ኮተቤ ብረታ ብረት 100 ሜትር ገባ ብሎ፡፡

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists