Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ከታወቀ የቴክኒክና እና ሙያ ኮሌጅ በህንፃ የኤሌክትሪክ

 

Organization: መሳይ ኦሊ የህንፃ ሥራ ተቋራጭ

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-07-22

 

Application Dead line:2016-08-08

 

 


መሳይ ኦሊ የህንፃ ሥራ ተቋራጭ ድርጅታችን ደረጃ የህንፃ ሥራ ተቋራጭ ሲሆን በሚከተሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሥራ መደብ

ብዛት

የትምህርት ደረጃ

የስራ ልምድ

የሥራ ቦታ

1

ኤሌክትሪሺያን ፎርማን

2

ከታወቀ የቴክኒክና እና ሙያ ኮሌጅ በህንፃ የኤሌክትሪክ ወይም በተመሳሳይ ሙያ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች እና የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (COC) በደረጃው ማቅረብ የሚችል/ትችል ይመረጣል

በህንፃ ኮንስትራክሽን ሥራ ዘርፍ ለ5 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያው ላይ የሰራ/ች

መቱ እና ደምቢዶሎ ፕሮጀክት

 

ከዚህ በላይ ያለውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዚህ በታች የተፃፈው አድራሻ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ደመወዝ ፡- ለሁሉም የስራ መደቦች በስምምነት

የመመዝገቢያ ጊዜ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት፤

አድራሻ፡- ቫቲካን ኤንባሲ ፊት ለፊት የሚገኘው ህንፃ ላይ 1ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ ፡፡

ስልክ ቁጥር ፡- 0113724834/0913590355

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists