Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በነርሲንግ የኮሌጅ ዲፕሎማ

 

Organization: የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት

 

Salary : በድርጅቱ ስኬል መሠረት

 

Posted:2016-08-06

 

Application Dead line:2016-08-15

 

 

 

ተ.ቁ

የሠራተኛ ምደባ የሚካሄድባቸው የሥራ መደቦች መጠሪያ

የሥራ መደቡ ደረጃ

ደመወዝ

የሥራ መደብ ብዛት

የሚገኝበት ቦታ

ዝቅተኛ ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት

ዝቅተኛ ተፈላጊ የሥራ ልምድ

 

ነርስ

9

በድርጅቱ ስኬል መሠረት

1

አ.አ

በነርሲንግ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በተጠቀሰው የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ

6 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም 2 ዓመት የስራ ልምድ

 

ተፈላጊ ችሎታውን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከቻ ሲቪ እንዲሁም ሌሎች ጠቃሚ ማስረጃዎች የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሣር ቤት በሚወስደው መንገደ አይሊቢያ ነዳጅ ማደያ አጠገብ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤተ ቢሮ ቁጥር 012 በመቅረብ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ስ.ቁጥር ፡- 0115 51 32 88 ፖ.ሣ.ቁ 3375

ኢ.ሜይል eth-petroleum@ethionet.et አዲስ አበባ

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists