Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ

 

Organization: የየካ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት

 

Salary : 3645

 

Posted:2016-08-08

 

Application Dead line:2016-08-20

 

 

 

 

የየካ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የሥራ መደቦች መስፈርቱን የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

1. የስራ መደቡ፡  የውሃ ቦቴ መኪና ሹፌር
 

የሚጠይቀው መስፈርት፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ እና 4 ዓመት የስራ ልምድ

                    ያለው/ያላት  

ደረጃ፡ 10

ብዛት፡ 2

ደመወዝ፡ 3645 

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት 

  1. አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በቅ/ጽ/ቤቱ የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 15 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

  2. በተራ ቁጥር 1 ላይ ለተገለፀው የሥራ ዘርፍ ተያዥ ማቅረብ የሚችል፡፡

  3. መንግስታዊ ካልሆነ ድርጅቶችና ኃ/የተወሰነ የግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን አለባቸው፡፡

  4. በተራ ቁጥር 3፣4 ላይ ለተጠቀሰው የስራ ዘርፍ ቢቻል የኮምፒዩተርና የፒስቺሪ አካውንቲንግ ችሎታ ያለው/ያላተ ቢሆን ይመረጣል፡፡

የሥራ ቦታ አዲስ አበባ

አድራሻ፡- ቦሌ አራብሳ ሳይት አዲስ እየተገነባ በሚገኘው የካ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ቅ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 15 በመቅረብ መመዝገብ ይቻላል፡፡ (ልዩ ምልክቱ ሰፈራ አደባባይ)

ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0911 01 77 41/011 826 7923/ 0913 76 82 15

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists