Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: Multiple

 

Organization: የኢትዮጵያ የጤና መድህን ኤጀንሲ

 

Salary : Multiple

 

Posted:2016-08-14

 

Application Dead line:2016-08-27

 



1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሥራ አስኪያጅ

ተፈላጊ ችሎታ፡ በኢኮኖሚክስ ወይም አካውንቲንግ ወይም በማኔጅመንት ወይም ጤና የመጀመሪያ ዲግሪ አግባብነት ያለው 7 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡ ወይም ሁለተኛ ዲግሪና አግባብነት ያለው 5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡

የሥራ ደረጃ፡ VI

ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ መነሻ

ደመወዝ፡ 5607

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ መቀሌ

ብዛት፡ ለየቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ አንድ አንድ

 

2. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ኤግዚኪዩቲቭ ሴክሬታሪ

ተፈላጊ ችሎታ፡ የ1ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 10 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከ1995 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል +1 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ የመካከለኛ ምስክር ወረቀት ደረጃ I የተቀበለና 10 ዓመት የሥራ ልምድ፣ የቴክኒክና የሙያ ት/ቤት ዲፕሎማና 8 ዓመት የሥራ ልምድ የ2ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀ 8 ዓመት የሥራ ልምድ ከ1995 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል +2 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ የመካከለኛ ምስክር ወረቀት ደረጃ II የተቀበለና 8 ዓመት የሥራ ልምድ የ3ተኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 6 ዓመት የሥራ ልምድ የኮሌጅ ዲፕሎማና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ከ1996 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል +3 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ ዲፕሎማ የተቀበለና 6 ዓመት የሥራ ልምድ የ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 4 ዓመት የሥራ ልምድ

የሥራ ደረጃ፡ ጽሂ 10

ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ መነሻ

ደመወዝ፡ 2298

የሥራ ቦታ፡ አርባምንጭ ድሬዳዋ

ብዛት፡ ለየቅርጫፉ አንድ አንድ

 

3. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የአባላት ምዝገባና መዋጮ ክፍል ሃላፊ

ተፈላጊ ችሎታ፡ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ ወይም በማኔጅመንት ወይም በጤና ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪና አግባብ ያለው 6 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም 2ኛ ዲግሪና አግባብ ያለው 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡

የሥራ ደረጃ፡ V

ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ መነሻ

ደመወዝ፡ 4922

የሥራ ቦታ፡ ጅማ

ብዛት፡ 1

 

4. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የአባላት ምዝገባና መዋጮ ከፍተኛ ባለሙያ

ተፈላጊ ችሎታ፡ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ ወይም በማኔጅመንት ወይም በጤና ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪና አግባብ ያለው 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡ ወይም የሁለተኛ ዲግሪና አግባብ ያለው 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው፡፡

የሥራ ደረጃ፡ III

ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ መነሻ

ደመወዝ፡ 3776

የሥራ ቦታ፡ ጅማ

ብዛት፡ 1

 

5. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር አካውንታንት

ተፈላጊ ችሎታ፡ በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና አግባብነት ያለው 8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡ ወይም የማስተርስ ዲግሪና አግባብ ያለው 6 ዓመት የሥራ ልምድ ዲግሪና ቢቻል ፕችትሪ /Peachtree እና Excel የሚችል /የምትችል፡፡  

የሥራ ደረጃ፡ ፕሳ-7

ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ አምስት (5) እርከን ገባ ብሎ

ደመወዝ፡ 5538

የሥራ ቦታ፡ ሚዛን፤ ደብረ ብርሃን፣ ጂማ፣ መቀሌ፣ አክሱም፣ አዲስአበባ፣ አሶሳ፣ አርባምንጭ፣ ፊንፊኔ 

ብዛት፡ ለየቅርንጫፉ አንድ አንድ

 

6. የስራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንታንት

ተፈላጊ ችሎታ፡ በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና አግባብነት ያለው 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡ ወይም የማስተርስ ዲግሪና አግባብነት ያለው 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡  

የሥራ ደረጃ፡ ፕሳ-5

ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ መነሻ

ደመወዝ፡ 3425

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ብዛት፡ 1

 

7. የስራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንታንት

ተፈላጊ ችሎታ፡ በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና አግባብነት ያለው 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡ ወይም የማስተርስ ዲግሪና አግባብነት ያለው 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡

የሥራ ደረጃ፡ ፕሳ-5

ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ አምስት /5/ እርከን ገባ ብሎ

ደመወዝ፡ 4269

የሥራ ቦታ፡ ጂማ፣ ፊንፊኔ፣ ሰበታ፣ አርባ ምንጭ፣ አዳማ፣ መቀሌ፣ ሰመራ 

ብዛት፡ ለየቅርንጫፉ አንድ አንድ

 

8. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ገንዘብ ያዥ

ተፈላጊ ችሎታ፡ - የ1ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 10 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከ1995 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል +1 ዓመተ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ የመካከለኛ ምስክር ወረቀት ደረጃ I የተቀበለና 10 ዓመት የስራ ልምድ፣ የቴክኒክና የሙያ ት/ቤት ዲፕሎማና 8 ዓመት የሥራ ልምድ የ2ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 8 ዓመት የስራ ልምድ 

- ከ1995 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል +2 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ የመካከለኛ መስክር ወረቀት ደረጃ II የተቀበለና 8 ዓመት የሥራ ልምድ የኮሌጅ ዲፕሎማና 6 ዓመት የስራ ልምድ

- ከ1996 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል+3 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ ዲፕሎማ የተቀበለና 6 ዓመት የሥራ ልምድ የ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 4 ዓመት የሥራ ልምድ

የሥራ ደረጃ፡ ጽሂ 10

ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ መነሻ

ደመወዝ፡ 2298

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ብዛት፡ 1

 

9. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ገንዘብ ያዥ

ተፈላጊ ችሎታ፡ - የ1ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 10 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከ1995 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል +1 ዓመተ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ የመካከለኛ ምስክር ወረቀት ደረጃ I የተቀበለና 10 ዓመት የስራ ልምድ፣ የቴክኒክና የሙያ ት/ቤት ዲፕሎማና 8 ዓመት የሥራ ልምድ የ2ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 8 ዓመት የስራ ልምድ 

- ከ1995 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል +2 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ የመካከለኛ መስክር ወረቀት ደረጃ II የተቀበለና 8 ዓመት የሥራ ልምድ የኮሌጅ ዲፕሎማና 6 ዓመት የስራ ልምድ

- ከ1996 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል+3 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ ዲፕሎማ የተቀበለና 6 ዓመት የሥራ ልምድ የ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 4 ዓመት የሥራ ልምድ

የሥራ ደረጃ፡ ጽሂ

ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ አምስት /5/ እርከን ገባ ብሎ

ደመወዝ፡ 2872

የሥራ ቦታ፡ ደብረ ብርሃን፣ ፊንፊኔ፣ ድሬዳዋ፣ 

ብዛት፡ ለየቅርንጫፉ አንድ አንድ

 

10. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሴክሬታሪ

ተፈላጊ ችሎታ፡ በቀድሞው የ12ተኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀ/ችና 8 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከ1993 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ችና 8 አመት የሥራ ልምድ፣ የ1ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀ/ችና 6 አመት የሥራ ልምድ፣ ከ1995 ዓ.ም ጀምሮ 10+1 የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቆ/ቃ የመካከለኛ ምስክር ወረቀት ደረጃ I የተቀበለ/ች 6 አመት ሥራ ልምድ፣ የ2ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀና 4 ዓመት የሥራ ልምድ፣ የቴክ/ሙ/ት/ቤት ዲፕሎማና 4 ዓመት ሥራ ልምድ፣ ከ1995 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10+2 የቴክ/ሙያ ስልጠና አጠናቆ/ቃ የመካ/ምስክር ወረቀት ደረጃ II የተቀበለ/ች 4 ዓመት ዓመት የስራ ልምድ፣ የ3ተኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀ/ች 2 አመት የሥራ ልምድ፣ ከ1996 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10+3 የቴክ/ሙያ ስልጠና አጠናቆ/ቃ ዲፕሎማና 2 ዓመት የሥራ ልምድ፣ የ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀ/ች/ና 0 ዓመት የሥራ ልምድ    

የሥራ ደረጃ፡ ጽሂ 8

ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ አምስት /5/ እርከን ገባ ብሎ

ደመወዝ፡ 2197

የሥራ ቦታ፡ ፊንፊኔ፣ ሰመራ

ብዛት፡ ለየቅርንጫፉ አንድ አንድ

 

11. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ረዳት የፕላንና ፕሮግራም ባለሙያ I

ተፈላጊ ችሎታ፡ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲግ ወይም በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና 2 ዓመት የ2ኛ ዲግሪና 0 ዓመት ያለው/ያላትና የኮምፒዩተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት፡፡

የሥራ ደረጃ፡ ፕሳ

ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ ሶስት/3/ እርከን ገባ ብሎ

ደመወዝ፡ 2628

የሥራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት

ብዛት፡ 1

 

12.  የስራ መደብ መጠሪያ፡ የጥናት /የሪስክ ማኔጅመንት ከፍተኛ ባለሙያ

ተፈላጊ ችሎታ፡ በኢኮኖሚክስ ወይም በአካውንቲንግ ወይም በስራ አመራር የትምህርት ዝግጅት ተመርቆ/ቃ ለቢኤ ዲግሪ 4 ዓመት 2ኛ /ማስትሬት/ ዲግሪ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡

የሥራ ደረጃ፡ III

ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ ሶስት/3/ እርከን ገባ ብሎ  

ደመወዝ፡ 4313

የሥራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት

ብዛት፡ 1

 

13. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ንብረት አስተዳደር ሰራተኛ

ተፈላጊ ችሎታ፡ የ1ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 10 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከ1995 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል +1 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ የመካከለኛ ምስክር ወረቀት ደረጃ I የተቀበለና 10 ዓመት የሥራ ልምድ፣ የቴክኒክና የሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ 8 ዓመት የሥራ ልምድ ፣ የ2ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 8 ዓመት የሥራ ልምድ ከ1995 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል +2  ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ የመካከለኛ ምስክር ወረቀት ደረጃ II የተቀበለና 8 ዓመት የሥራ ልምድ የ3ተኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 6 ዓመት የሥራ ልምድ፣ የኮሌጅ ዲፕሎማና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ከ1996 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል +3 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ ዲፕሎማ የተቀበለና 6 ዓመት የሥራ ልምድ የ4ተኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 4 ዓመት የሥራ ልምድ    

የሥራ ደረጃ፡ ጽሂ 10

ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ መነሻ

ደመወዝ፡ 2298

የሥራ ቦታ፡ ጂማ

ብዛት፡ 1

 

14. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የክትትልና ግምገማ ባለሙያ

ተፈላጊ ችሎታ፡ በኢኮኖሚክ ወይም በአካውንቲንግ ወይም በማናጅመንት በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪና አግባብነት ያለው 8 ዓመት የሥራ ልምድ የማስተርስ ዲግሪና 6 ዓመት የሥራ ልምድ/ያላት

የሥራ ደረጃ፡ ፕሳ-7  

ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ ሶስት /3/ እርከን ገባ ብሎ

ደመወዝ፡ 5081

የሥራ ቦታ፡ አሶሳ

ብዛት፡ 1

 

15. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ንብ /ምዝ/ ቁጥጥር ሰራተኛ

ተፈላጊ ችሎታ፡ በቀድሞው 12ተኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀ/ችና 10 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከ1993 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ና 10 ዓመት የሥራ ልምድ፣ የ1ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀ/ችና 8 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ከ1995 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10+2 የቴክ/ሙያ ስልጠና አጠናቆ/ቃ የመካ/ምስክር ወረቀት ደረጃ II የተቀበለ/ች 6 ዓመት የሥራ ልምድ የ2ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀና 6 ዓመት የሥራ ልምድ የ3ተኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀና 4 ዓመት መጨረሻ ጀምሮ 10+3 ቴክ/ሙያ ስልጠና አጠናቆ ዲፕሎማ የተቀበለ 4 ዓመት የሥራ ልምድ የ4ተኛ ዓመት ኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀና 2 ዓመት የሥራ ልምድ፡፡

የሥራ ደረጃ፡ ጽሂ 9

ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ መነሻ

ደመወዝ፡ 2008

የሥራ ቦታ፡          

ብዛት፡         

 

ማሳሰቢያ ፡-

  • መስፈርቱን የምታሟሉና መወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ኦርጅናል ማስረጃችሁን ከማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኢትዮጵያ የጤና መድህን ኤጀንሲ ማስታወቂያ በወጣባቸው ቅርንጫፎች ሰው ሀብት ልማት አስተ/ክፍል፣ ለዋናው መ/ቤት በወጣው ማስታወቂያ የምታመለክቱ ደግሞ ባልቻ ሆስፒታል አካባቢ ዳማ ትሬድ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ በዋናው መ/ቤት የሰው ሀብት ልማት ንብ/አስተ/ዳይሬክቶሬት በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  • ክፍት የሥራ መደቦቹ እና ክፍት መደቡ የሚገኝባቸው ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በሰንጠረዥ ላይ ተዘርዝረዋል፡፡
  • ቀብሪደሃር እና ሰመራ የበረሃ በል 30 በመቶ አለው፡፡
  • ፆታ አይለይም
  • ሴት አመልካቶች ይበረታታሉ
  • የምዝገባ ሰዓት በመደበኛ የመንግስት የሥራ ሰዓት
  • የፈተና ጊዜ ለቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ማስታወቂያ ሰሌዳ፣ የዋናው መ/ቤት ደግሞ በዋናው መ/ቤት የማስታወቂያ ሰሌዳ ይገለፃል፡፡
  • የፈተና ቦታ ለቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በየተመዘገባችሁበት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች፣ ለዋናው መ/ቤት ያመለከታችሁ ደግሞ በዋናው መ/ቤት ነው፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ ፡- ፖስታ ሣጥን ቁጥር 21254/1000 ስልክ ቁጥር 011 557 67 36/16 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
  • በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ ለማድል ሌቭል ቲቪቲ ፕሮግራም ማለትም፡-
  • 10ኛ+1 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቆ የመካከለኛ ባለሙያ የምስክር ወረቀት ደረጃ I
  • 10ኛ +2 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቆ የመካከለኛ ባለሙያ የምስክር ወረቀት ደረጃ II
  • 10ኛ+3 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና በማጠናቀቅ በዲፕሎማ የተመረቀችሁ፣ ከተማራችሁበት ኮሌጅ ከተሰጣች ማስረጃ በተጨማሪ ከብቃት ማረጋገጫ ማዕከላት የብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ስለመሆኑ ከሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር በ22/2/2003 በቁጥር መ30/ጠ10/7/2163 በተጻፈ ደብዳቤ የተገለጸልን ስለሆነ በሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ማዕከል በመገኘት ተፈትናችሁ በሚሰጣችሁ ፈተና ማለፋችሁነ የሚያረጋግጥ ማስረጃ COC እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የኢትዮጵያ የጤና መድህን ኤጀንሲ

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists