Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በግዢ እና አቅርቦት ማኔጅመንት ( procurement & supply management) ቢኤ ዲግሪ ያለው/ላት

 

Organization: ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግል ማህበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-08-22

 

Application Dead line:2016-09-03

 



ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግል ማህበር

ድርጅታችን ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የስራ መደብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፕሮኪዩሩመንት እና ሳፕላይ ኦፊሰር

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡  በግዢ እና አቅርቦት ማኔጅመንት ( procurement & supply management) ቢኤ ዲግሪ ያለው/ላት

የስራ ልምድ፡  በሙያ 0 ዓመት የሰራ ልምድ ያለው/ላት

ብዛት፡ 2

የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ ቦታ አዲስ አበባ ዋና መ/ቤት

ማሳሰቢያ፡ ይህ ማታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ድርጅታችን ፐርሶኔል እና ስልጠና ክፍት በመቅረብ እንድትመዘገቡ ወይም በኢ.ሜይል አድራሻችን እንድትልኩልን እናሳስባለን

አድራሻ፡ ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር አፍሪካ ህብረት ህንፃ ፊት ለፊት የስልክ ቁጥር 0115573187/0115573198  ፋክስ 011 5573187 / 0115573197

ኢ-ሜይል  yotekconplc@gmail.com   አዲስ አበባ

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists