Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በህግ / በግዥ አስተዳደር ወይም በአካውንቲንግ / በህንፃ ኮንስትራክሽን ማ

 

Organization: የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤት

 

Salary : 3785 birr - 6145 birr

 

Posted:2016-09-03

 

Application Dead line:2016-09-04

 

 

 

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

1. የስራ መደብ መጠሪያ፡- ከፍተኛ የህግ አማካሪ
ደመወዝ፡-6145
የትምህርት ደረጃ፡- ኤል ኤል ቢ ዲግሪ ወይም ኤል ኤል ኤም ዲግሪ
ተፈላጊ ችሎታ፡-በህግ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡-8/7

2. የስራ መደብ መጠሪያ፡- ከፍተኛ የዲፕሎማቲክ አማካሪ
ደመወዝ፡-6145
የትምህርት ደረጃ፡- ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤም ዲግሪ
ተፈላጊ ችሎታ፡-በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ወይም በሶሽዮሎጂ ወይም በስራ አመራር ወይም በሕዝብ አስተዳደር ወይም በዓለም አቀፍ የህግ ትምህርት
አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡-9/8

3. የስራ መደብ መጠሪያ፡- ከፍተኛ የግዥ ኦፊሰር
ደመወዝ፡-4483
የትምህርት ደረጃ፡- ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤም ዲግሪ
ተፈላጊ ችሎታ፡-በግዥ አስተዳደር ወይም በአካውንቲንግ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡-7/5

4. የስራ መደብ መጠሪያ፡- የቤቶች አስተዳደር ቡድን መሪ
ደመወዝ፡-6145
የትምህርት ደረጃ፡- ቢኤስ ሲ ዲግሪ ወይም ኤም ኤስሲ ዲግሪ
ተፈላጊ ችሎታ፡-በህንፃ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም በሲቪል ምህንድስና
አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡-8/6

5. የስራ መደብ መጠሪያ፡- መካከለኛ የእስክሪፕት ኤዲተር
ደመወዝ፡-3785
የትምህርት ደረጃ፡- ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤም ዲግሪ
ተፈላጊ ችሎታ፡-በቋንቋ ስነጽሁፍ ወይም በጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ወይም በፖለቲካል ሳይንስ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡-6/4

6. የስራ መደብ መጠሪያ፡- መካከለኛ የፕሮዳክሽን ባለሙያ
ደመወዝ፡-3785
የትምህርት ደረጃ፡- ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤም ኤ ዲግሪ ወይም ቢኤስ ሲ ዲግሪ ወይም ኤም ኤስ ሲ ዲግሪ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በሌቭል 4 ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ
ተፈላጊ ችሎታ፡-በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኤሌክትሮኒክስ ወይም በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ወይም በሲኒማ ቶግራፊ የትምህርት መስክ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡-6/4/5/3/6

7. የስራ መደብ መጠሪያ፡- የክዋኔ ኦዲት መለስተኛ ኦፊሰር
ደመወዝ፡-3785
የትምህርት ደረጃ፡- ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤም ኤ ዲግሪ
ተፈላጊ ችሎታ፡-በአካውንቲንግ ወይም በስራ አመራር
አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡-4/2

8. የስራ መደብ መጠሪያ፡- የፋይናንስ ኦዲት መለስተኛ ኦፊሰር
ደመወዝ፡-3785
የትምህርት ደረጃ፡- ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤም ኤ ዲግሪ
ተፈላጊ ችሎታ፡-በአካውንቲንግ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡-4/2


ማሳሰቢያ፡- የተፈላጊ ችሎታ መስፈርቱን የምታሟሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ኮፒና ካሪኩለም ሺቴ ጋር በግንባር በመቅረብ ወይንም በፋክስ በመላክ መመዝገብ ይቻላል፡፡
የምዝገባ ቦታ፡- በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ቢሮ ቁጥር 10 ነው፡፡
ከግልና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች ከአመልካቹ ደመወዝ ላይ የስራ ግብር ተቀንሶ ለሚመለከተው የመንግስት አካል ስለመደረጉ የሚገልጽ መሆን ይኖርበታል፡፡
የስራ ቦታ፡- በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤት አዲስ አበባ ነው፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
አድራሻ፡- ስልክ ቁጥር፡ 011-1-24-10-62
ፋክስ ቁጥር፡-011-1-24-10-04
ፖስታ ቁጥር፡- 80001

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists