Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በእርሻ ኢኮኖሚክስ፤ ኢኮኖሚክስ፤ እስታቲክስ፤ ዴቨሎፕመንት እስተዲስ እ

 

Organization: እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር

 

Salary : 3425 birr-11027 birr

 

Posted:2016-09-06

 

Application Dead line:2016-09-17

 



እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር ለተለያዩ የስራ ክፍሎች ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

1.የስራ መደብ መጠሪያ፡-ከፍተኛ የመደበኛ እቅድ ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ባለሙያ

ደረጃ፡-ፕሳ-8

የትምህርት አይነት፡- በእርሻ ኢኮኖሚክስ፤ ኢኮኖሚክስ፤ እስታቲክስ፤ ዴቨሎፕመንት እስተዲስ እና አግሪ ቢዝነስ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡-ቢ.ኤ ዲግሪ 9 ዓመት ማስተርስ ዲግሪ 7 ዓመት በሙያው የሰራ/ች

ብዛት፡-1

ደመወዝ፡- 5081

የቅጥር ሁኔታ፡-በቋሚነት


2.የስራ መደብ መጠሪያ፡-ከፍተኛ የመደበኛ እቅድ ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ባለሙያ

ደረጃ፡-ፕሳ-5

የትምህርት አይነት፡- በእርሻ ኢኮኖሚክስ፤ ኢኮኖሚክስ፤ እስታቲክስ፤ ዴቨሎፕመንት እስተዲስ እና አግሪ ቢዝነስ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡-ቢ.ኤ ዲግሪ 6 ዓመት ማስተርስ ዲግሪ 4 ዓመት በሙያው የሰራ/ች

ብዛት፡-1

ደመወዝ፡- 3425

የቅጥር ሁኔታ፡-በቋሚነት


3.የስራ መደብ መጠሪያ፡-አካውንታንት

ደረጃ፡-ፕሳ-8

የትምህርት አይነት፡- አካውንቲንግ እና ፋይናንስ
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡-ቢ.ኤ ዲግሪ 6 ዓመት

ብዛት፡-2

ደመወዝ፡- 11027

የቅጥር ሁኔታ፡-በቋሚነት

==>ማሳሰቢያ፡-

==>ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርት ዝግጅትና የስራ ልምድ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡

በምዝገባ ወቅት ተወዳዳሪዎች ዋናውን የት/ት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ አለባቸው

==>የምዝገባው ቦታ በእርሻና  ተፈጥሮ ሀብት ሚ/ር የሰው ኃይል ልማት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት፤

የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ለአመልካች በማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናቶች ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ይሆናል፡፡

==>የፈተናው ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ ይገለጻል፡፡

==>አድራሻ፡- ከመገናኛ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ በኢትዮ- ሴራሚክስ እና ጂኦሎጂካል ሰርቬ መካከል ው ውስጥ ገባ ብሎ

==>ስልክ ቁጥር፡- 0116461685

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists