Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: ኢኮኖሚክስ፣ በንግድ፣ በገቢያ ሥራ አመራር፣በአካውንቲንግ / በሕግ፣ኢኮ?

 

Organization: የምርት ገበያ ባለሥልጣን

 

Salary : 1305 ብር - 6289 ብር

 

Posted:2016-09-08

 

Application Dead line:2016-09-23

 




የምርት ገበያ ባለሥልጣን

Ethiopia commodity Exchange Authority

1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኢኮኖሚክስ ትንተና ከ/ኦፊሰር

ትምህርት፡ በኢኮኖሚክስ/ በስታትስቲክስ የመጀመሪያ ዲግሪ

የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት እና ጥሩ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ

ደረጃ፡ IX

ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም፡ መነሻ ብር 6289 ደመወዝና ልዩ ልዩ የትቅማጥቅም አበሎች፡፡

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ብዛት፡ 1

2. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሰው ኃብት ልማትና ግንኙነት ከ/ኦፊሰር

ትምህርት፡ በሕዝብ አስተዳደር የመጀመሪያ ዲግሪ

የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት እናጥሩ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ

ደረጃ፡ IX

ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም፡ መነሻ ብር 6289 ደመወዝና ልዩ ልዩ የትቅማጥቅም አበሎች፡፡

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ብዛት፡ 1

3. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የክፍያና ርክክብ ተቋማት ክትትል ኦፊሰር

ትምህርት፡ ኢኮኖሚክስ፣ በንግድ፣ በገቢያ ሥራ አመራር፣በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ

የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት እና ጥሩ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ

ደረጃ፡ VIII

ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም፡ መነሻ ብር 4585 ደመወዝና ልዩ ልዩ የትቅማጥቅም አበሎች፡፡

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ብዛት፡ 1


4. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሁመራ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኦፊሰር 

ትምህርት፡ በሕግ፣ኢኮኖሚክስ፣በንግድ፣ በገቢያ ሥራ አመራር፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የመጀመሪያ ዲግሪ

የስራ ልምድ፡ በሕግ ምሩቃን 2 ዓመት ለሌሎች 4 ዓመት እና ጥሩ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ

ደረጃ፡ VIII

ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም፡መነሻ ብር 4585 ደመወዝ፣ 20% በአየር ጸባይ አበል እና ደመወዝና ልዩ ልዩ የጥቅማጥቅም አአበሎች፡፡  

የስራ ቦታ፡ ሁመራ

ብዛት፡ 1

5. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የምርመራ ኦፊሰር

ትምህርት፡ በሕግ፣በምጣኔ ሃብት፣ በማኔጅመንት ወይም በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ

የስራ ልምድ፡ በሕግ ምሩቃን 2 ዓመት ለሌሎች 4 ዓመት እና ጥሩ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ

ደረጃ፡ VIII

ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም፡ መነሻ ብር 4585 ደመወዝና ልዩ ልዩ የትቅማጥቅም አበሎች፡፡

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ብዛት፡ 3

6. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጽ/ቤት ረዳት

ትምህርት፡ በጽሕፈት ሙያና ቢሮ አስተዳር / በሴክሬታሪያል ሣይንስ/ የኮሌጅ ዲፕሎማና የብቃት ማረጋገጫ

የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

ደረጃ፡ VII

ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም፡ መነሻ ብር 3200 ደመወዝና ልዩ ልዩ የትቅማጥቅም አበሎች፡፡

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ብዛት፡ 1

7. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የንብረት ምዝገባና ቁጥጥር ሠራተኛ

ትምህርት፡ በማኔጅመንት ወይም በአካውቲንግ ወይም በንብረት አስተዳደር ዲፕሎማና የብቃት ማረጋገጫ

የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት እና ጥሩ የኮምፒውተር ዐተቃቀም ችሎታ

ደረጃ፡ VI

ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም፡ መነሻ ብር 2154 ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ በእርከን ከፍ ብሎ ሊከፈል ይችላል፡፡

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ብዛት፡ 1

8. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ገንዘብ ያዥ

ትምህርት፡ በአካውንቲንግ ወይም በማኔጅመንት የኮሌጅ ዲፕሎማና የብቃት ማረጋገጫ

የስራ ልምድ፡ 4 ዓመትና ጥሩ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ

ደረጃ፡ VI

ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም፡ መነሻ ብር 2145 ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ በእርከን ከፍ ብሎ ሊከፈል ይችላል፡፡

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ብዛት፡ 1

9. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ረዳት አንባቢ

ትምህርት፡ በማንኛውም የትምህርት መስክ የኮሌጅ ዲፕሎማና የብቃት ማረጋገጫ

የስራ ልምድ፡ 2 ዓመትና ጥሩ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ

ደረጃ፡ V

ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም፡ መነሻ ብር 1543 ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ በእርከን ከፍ ብሎ ሊከፈል ይችላል፡፡

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ብዛት፡ 1

10. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሁለገብ የጥገና ሠራተኛ

ትምህርት፡ እግባብ ባለው ትምህርት የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማና የብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ ወይም 10ኛ/ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ

የስራ ልምድ፡ ለቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ 4 ዓመት እንዲሁም ለ10ኛ / 12ኛ ክፍል 10 ዓመት የሥራ ልምድ፣

ደረጃ፡ V

ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም፡ መነሻ ብር 1543 ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ በእርከን ከፍ ብሎ ሊከፈል ይችላል፡፡

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ብዛት፡ 1

11. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር መካኒክ

ትምህርት፡ 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀና በቀድሞው 3ኛ ደረጃ፣በአዲሱ ደግሞ ህ1 መንጃ ፍቃድ ያለው

የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት

ደረጃ፡ V

ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም፡ መነሻ ብር 1823 ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ በእርከን ከፍ ብሎ ሊከፈል ይችላል፡፡

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ብዛት፡ 1

12. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር

ትምህርት፡ 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀና በቀድሞው 3ኛ ደረጃ፣ በአዲሱ ደግሞ ህ1 መንጃ ፍቃድ ያለው

የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት

ደረጃ፡ IV

ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም፡ መነሻ ብር 1305 እንደ አስፈላጊነቱ በእርከን ገባ ብሎ ሊከፈል ይችላል፡፡

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ብዛት፡ 1

ከዚህ በታች በቋሚነት ለመቅጠር ለተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ለየስራ መደቦቹ የተጠየቀውን ትምህርት እና የስራ ልምድ የምታሟሉ ወይም ከዚህ በላይ ትምህርት እና የሥራ ልምድ ያላችሁ አመልካቾች ማረጃዎቻችሁን ዋናዎቹን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሜክሲኮ አደባባይ በሚገኘው ዋና መ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303፣ በመቅረብ ከመስከረም 9 እስከ መስከረም 13 ቀን 2008 ዓ.ም መመዝገብ ይቻላል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ዋናው መ/ቤት 0115-158181 ወይም 0115-512734 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

ኢትዩጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን                        

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists