Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: በኢኮኖሚክስ ወይም በስታትስቲክስ / በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግን
Organization: የፌዴራል የከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ
Salary : 660 birr - 14116 birr
Posted:2016-09-11
Application Dead line:2016-09-17
የከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራ እና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለቅጥር የሚወጡ መደቦች ዝርዝር
1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጽ/ቤት ኃላፊና የዘርፉ ምክር ቤት አስተባባሪ
ደረጃ፡ XIV
ደመወዝ፡ 14116
የትምህርት ዓይነት፡ በኢኮኖሚክስ ወይም በስታትስቲክስ ወይም በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በአካውንቲንግ ወይም በከተማ ስራ አመራር ወይም በፖለቲካል ሳይንስ ወይም በህግ
የትምህርት ዝግጅት፡ ቢኤዲግሪ ወይም ኤም ኤ ዲግሪ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ በዓመት፡ 9፣ 8
ልዩ ሙያ/ ችሎታ/፡
ብዛት፡ 1
2. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የህትመትና ኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ ባለሙያ
ደረጃ፡ XI
ደመወዝ፡ 8651
የትምህርት ዓይነት፡ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ወይም በቋንቋና ስነጽሁፍ ወይም በጋዜጠኝነት
የትምህርት ዝግጅት፡ ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤም ኤ ዲግሪ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ በዓመት፡ 6፣ 5
ልዩ ሙያ/ ችሎታ/፡
ብዛት፡ 1
3. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ
ደረጃ፡ XI
ደመወዝ፡ 8651
የትምህርት ዓይነት፡ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ወይም በቋንቋና ስነጽሁፍ ወይም በማስ ኮሚኒኬሽንና በጋዜጠኝነት ወይም በማህበራዊ ሳይንስ
የትምህርት ዝግጅት፡ ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤም ኤ ዲግሪ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ በዓመት፡ 6፣ 5
ልዩ ሙያ/ ችሎታ/፡
ብዛት፡ 1
4. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ መካከለኛ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ
ደረጃ፡ X
ደመወዝ፡ 7284
የትምህርት ዓይነት፡ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ወይም በቋንቋና ስነጽሁፍ ወይም በጋዜጠኝነት
የትምህርት ዝግጅት፡ ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤም ኤ ዲግሪ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ በዓመት፡ 5፣ 4
ልዩ ሙያ/ ችሎታ/፡
ብዛት፡ 1
5. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ረዳት የህትመትና ኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ ባለሙያ
ደረጃ፡ IX
ደመወዝ፡ 6055
የትምህርት ዓይነት፡ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ወይም በቋንቋና ስነጽሁፍ ወይም በማስ ኮሚኒኬሽን በጋዜጠኝነት
የትምህርት ዝግጅት፡ ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤም ኤ ዲግሪ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ በዓመት፡ 4፣3
ልዩ ሙያ/ ችሎታ/፡
ብዛት፡ 2
6. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ግራፊክስ ዲዛይን ባለሙያ
ደረጃ፡ IX
ደመወዝ፡ 6055
የትምህርት ዓይነት፡ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በግራፊክ ዲዛይን
የትምህርት ዝግጅት፡ ቢኤ/ቢኤስ ዲግሪ ወይም ኤም ኤ/ኤም ኤስ ሲ ዲግሪ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ በዓመት፡ 4፣3
ልዩ ሙያ/ ችሎታ/፡
ብዛት፡ 1
7. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ረዳት የኦዲዮቪዥዋል ባለሙያ
ደረጃ፡ V
ደመወዝ፡ 2414
የትምህርት ዓይነት፡ በኦዲዮቪዥዋል ወይም በኤሌክትሮኒክስ
የትምህርት ዝግጅት፡ የኮሌጅ ዲፕሎማ 10+2 ወይም 10+4 ወይም 10+1 10/12 ክፍል ያጠናቀቀ/ች/
አግባብ ያለው የስራ ልምድ በዓመት፡
ልዩ ሙያ/ ችሎታ/፡
ብዛት፡
8. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሴክሬታሪ II
ደረጃ፡ V
ደመወዝ፡ 2414
የትምህርት ዓይነት፡ በጽህፈት ስራና ቢሮ አስተዳደር
የትምህርት ዝግጅት፡ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10+2 ወይም 10+1 ወይም 10/12 ክፍል ያጠናቀቀች
አግባብ ያለው የስራ ልምድ በዓመት፡ 2፣ 4፣ 6፣ 8፣
ልዩ ሙያ/ ችሎታ/፡ በድጋሚ የወጣ
ብዛት፡ 3
9. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጥበቃ ሠራተኞች ሺፍት ኃላፊ
ደረጃ፡ IV
ደመወዝ፡ 1798
የትምህርት ዓይነት፡ የቀለም ትምህርት
የትምህርት ዝግጅት፡ 10+2 ወይም 10+1 ወይም 10/12 ክፍል ያጠናቀቀ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ በዓመት፡ 2፣ 4፣ 6
ልዩ ሙያ/ ችሎታ/፡
ብዛት፡ 1
10. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጥበቃ ሠራተኛ
ደረጃ፡ II
ደመወዝ፡ 967
የትምህርት ዓይነት፡ የቀለም ትምህርት
የትምህርት ዝግጅት፡ 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ በዓመት፡ 0
ልዩ ሙያ/ ችሎታ/፡ የጦር መሳሪያ አጠቃቀምና አፈታት የሚችል
ብዛት፡ 8
11. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጉልበት ሠራተኛ
ደረጃ፡ II
ደመወዝ፡ 967
የትምህርት ዓይነት፡ የቀለም ትምህርት
የትምህርት ዝግጅት፡ 4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ በዓመት፡ 2
ልዩ ሙያ/ ችሎታ/፡
ብዛት፡ 4
12. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ወንድ የኢምፓሪየም ፈታሽ (ወንድ)
ደረጃ፡ I
ደመወዝ፡ 660
የትምህርት ዓይነት፡ የቀለም ትምህርት
የትምህርት ዝግጅት፡ 4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ በዓመት፡ 0
ልዩ ሙያ/ ችሎታ/፡ በድጋሚ የወጣ
ብዛት፡ 1
13. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የንብረት ክፍል ሠራተኛ
ደረጃ፡ V
ደመወዝ፡ 2114
የትምህርት ዓይነት፡ በማኔጅመንት ወይም በሰፕላይ ማኔጅመንት ወይም በግዥና ንብረት አስተዳደር
የትምህርት ዝግጅት፡ የኮሌጅ ዲፕሎማ 10+2 ወይም 10+1 ወይም 10/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
አግባብ ያለው የስራ ልምድ በዓመት፡
ልዩ ሙያ/ ችሎታ/፡ በድጋሚ የወጣ
ብዛት፡ 1
ማሳሰቢያ፡-
- የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት የሚካሄድ ይሆናል፡፡
- የምዝገባው ቦታ የፌዴራል የከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራ እና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ (የቀድሞ የፌዴራል የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ኤጀንሲ) ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ፊት ለፊት ሚክሲኮ አደባባይ በሚገኘው ጊቢ ውስጥ ነው፡፡
- ከግል ድርጅቶች የተሰጡ የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር ስለመክፈሉ የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ለምዝገባ ሲመጡ ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ለሁሉም ክፍት የስራ መደቦች የሚመዘገቡ ሥራ ፈላጊዎች የመልካም ሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ከሰሩበት መ/ቤት አጽፈው መምጣት አለባቸው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0115530427/0115585055
የፌዴራል የከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ
Please Click here
to move back to job lists